ወረተኝነትን ።
ወረተኝነትን ።
“አድርገህልኛል እና አመሰግንለሁኝ።“
መጀመር
መጀመር መጀመር
መጀመር መጀመር መጀመር
መጀመር መጀመር መጀመር መጀመር
መጀመር መጀመር መጀመር መጀመር መጀመር መጀመር መጀመር
ብቻ መጀመር…
--- የጀመሩትን ሳይጨርሱ አዲስ መጀመር
መጀመር ብቻ መጀመር ...
ወረተኝነትን መዘመር
ቋሚ ባህሪን መወርወር
ነውር ነው ነውር
ማንነትን የሚሰረስር
በርብር።
• ወረተኝነት ...
ፀያፍ ባህሪ ነው። አንድ ሰው የጀመረውን ፈፅሞ አዲስ
መጀመር ሲገባው ሁልጊዜ ዬጀመረውን ሳይጨርስ እንደገና
ደግሞ አዲስ መጀር ጥሩ ያልሆነ ባህሪ ነው።
ልጆች ጓደኛም ሲይዙ ቋሚ በሆነ ባህሪ ከጓደኞቻቸው ጋር
በፍቅር ለረጅም ጊዜ መቆዬት አለባቸው። በዬጊዜው ከአዳዲስ
ጓደኛ ጋራ የሚጓዙ ከሆነ ብዙም ጥሩ አይደለም።
በተለይ ጥሩ ካልሆኑት ጋደኞች አዳዲስ ባህሪያትን እዬወሰዱ
ተፈሮዊ ባህሪያቸው ሊይጎብጥ ይችላል። በሌላ በኩልም በዬጊዜው
መጀማመር ጊዜንም ይበላል ተፅእኖም አለው። ወላጆችም ልጆች
ከወረት ጋር እንዳይጣበቁ በቅርብ መርዳት ይኖርባቸዋል።
• ነውር ...
እጅግ በማህበርሰቡ ዘንድ የተጠላ የተወገዘ የማይወደድ የተከለከለ
ፀባይ ማለት ልቻል ይሆን።
ሰኔ 14 ቀን 2001 ዓ.ም ክላይነአንደልፊንገን
ቸር አስበን፤ ቸር እንሁን። አሜን።
ቅን አስበን፤ ቀና እንሁን። አሜን።
እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
02/05/2026
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።
ዕውነት ወጌሻ አያስፈልገውም።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ