¿¿¿¿¡¡¡¡¿¿¿¿ "የቤትህ ቅናት በላኝ።" #ይህ------------------- ክብር? ኩራት? ማዕረግ ይሆናችሁ ይሆን?
¿¿¿¿¡¡¡¡¿¿¿¿ "የቤትህ ቅናት በላኝ።" #ይህ ------------------- ክብር? ኩራት? ማዕረግ ይሆናችሁ ይሆን? የአቶ አባ ዱላ፤ የአቶ ሌንጮ ለታ፤ የአቶ ሌንጮ ባቲ፤ የዶር ዲማ ነግኦ፤ የፕሮፌሰር ዶር መራራ ጉዲና፤ የአቶ በቀለ ገርባ፤፦የአቶ ዳውድ ኢብሳ፤ የአቶ ቀጀላ መርዳሳ፤ የአቶ ሽመልስ አብዲሳ፤ የወ/ሮ አዳነች አበቤ፤ የዶር ለማ መገርሳ፤ የጠቅላይ ሚኒስተር፤ የሌ/ኮ፤ የዓለሙ ሎሬት የሰላም አባት የአረሮ ድርጅት የአረጠው የዘመኑ አውራ የዞግ ድርጅት ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ አሊ፤ ትርፍ ይህ ነው እነ የጀግኖች ቁንጮ ጄ/ አብዲሳ አጋ፤ ዶር ጥላሁን ገሰሰ፤ የኔታ ብላቴ ሎሬት ፀጋዬ ገ/ መድህን ይህን አላመረቱም። በዚህ ረግረግ ጉሮ ወሸባዬ ብላችሁ አበጀህ፤ ጎሽ ብላችሁ የበጎ ሰው ሽልማት አዘጋጁ። ከዜሮ በታች ስለመሆናችሁ ለቀኑ ቀን ሰጠው እና በዓለም አደባባይ ገመናችሁ እንደ ቄጤማ እንሆ ተዝረከረከ። ይህ ነው ኦሮምያን የሚረከብ? ይህ ይሆን ታላቋን ኦሮምያ የአፍሪካ ትምክህት የሚያደርገው? ይህ ይሆን ዬኢትዮጵያን ሁለመና ወረራችሁ ተሳክቶ በዓለም ካርታ #ኢትዮጵያ ተደርምሳ የኦነግ ካርታ ጉጉል ላይ እንዳስገባችሁት እንዲሳካላችሁ የሚያደርገው? ዓለም #አክ ! #ሃራም እንዳላችሁ ብታውቁ??? ለነገሩ # #ቅኔ ካለቤቱ ዘው አይል ነገር??? የፈለገ ደልዙት ፈጣሪያችሁ አቤቶ ህወሃትንም አቆላምጡ ዕውነት ይመክተዋል። አቤቶ ህወሃት ለራሱም ከሆነ ዕድለኛ ነው። በጓጎለ ታንቡር እሪካ እሪካውን ስለማስተውል ነው ይህን የምወው። አሁን ለዲፕሎማቲኩ ማህበረሰብ ህወሃት እግር ሥር ለሽ ብላችኋል። ይህ አይጠፋንም። የውጩን አውራ ድ...