#Timing.
#Timing . መረጃው ዘገዬ፤ የአብይዝም መንገድ ……… ምን ልበለው??? ******** "Timing refers to the #strategic selection of the #exact #moment for an #action to #achieve the #best #result or the or the #regulation of when event occur." https://www.youtube.com/watch?v=gWLfcwf1dS0 “የቀይ ባሕር ጉዳይ አይደለም ችግር የፈጠረው” • ዛሬ የኤርትራ መንግሥት መልስ ስለሰጠ አያይዠዋለሁኝ። ለዳኝነትም ለታሪክም መንገዱ ይህ ስለሆነ። ሁለቱም የሚመሩት ህዝብ አለ። ህብራዊነት ውህድ ማንነትም አለ። ከስሜት የጸዳ ጠንቃቃ ተግባር መፈጸም ይገባል። ኃላፊነት የሁሉ ኃላፊነት ነውና። **** እስከዛሬ ስለምን #አምቀው ፤ #ተጭነውም አቆዩት ይህንን ሃቅ ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ ጥያቄ ነው። በወቅቱ ተናግረውት ቢሆን ኖሮ፤ ብዙ መካረሮችን #ሊያረግብ ይችል ነበር። በተለይ መንግሥት እና ህዝብን #የሚያቃቅር ወሳኝ ጉዳይ ብዙ ነገር ስለሚያሳጣም። የሆነ ሆኖ #timing አጤ ጉግል እንዲህ ይተረጉመዋል። "Timing refers to the #strategic selection of the #exact #moment for an #action to #achieve the #best #result or the or the #regulation of when event occur." ጊዜን በጊዜው በሰጠው ጊዜ ማናገር ይገባል። ለቀኑ ቀን ሲሰጠው ለቀኑ ቀኑ እራሱ መፍትሄ ያመነጫል የሚል የእኔ ፍልስፍና አለኝ። ቀን ...