#አውሮፕላን #የታክሲ ያህል #ቆሞ ጠባቂ ቢሆንም ……?
"አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።" አሜን።
እንዴት አደርን? ዛሬ BBC በዘገበው ላይ እኔ በአጭሩ በጀርመንኛ ጽፌ ነበር። የፊፋው ፕሬዚዳንት #መንፈስ ናቸውን? ብዬ።
አሁን ይህን ይዞ BBC ወጥቷል። በጣም የገረመኝ ነገር ነው። የፊፋው ፕሬዚዳንት ጨዋታው ላይ ሲገኙ በገፃቸው ላይ #ድካም፤
#መዛል አይታይም። ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? ብያለሁኝ።
#ከተሞች። የሆነ ሆኖ ግራሞቴን የሚጋራ ዕይታ ስለሆነ፤ በተጨማሪም ዳታ ገብ ዘገባ ስለሆነ ታሪኩን ለማስቀረት ፈለግሁኝ።
በቋንቋም ሁለገብነታቸው ዕፁብ ነው፤ በዜግነትም ህብራዊነታቸው የሚገርም ላቅ ያለ ነው። ታሪክ እንዲህም፤ እንዲያም ይሠራል ወይንም ይበጃል።
ሥርጉትሻ 01/07/0256.
#ኳሲዝም ለምልሚ!
See less
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ