#ጊዜ #ራዲዮሎጂ ነው።
ቆይታ #ከትጉሁ ከBBC የጥዋት ዘገባ ጋራ።
የአውሮፓ ህብረት እና ማህበረ - #ደፂዝም ወዳጅነት በመግለጫ ሲገለጥ።
ወዳጅነቱ #ወየበን ---------?
ወዳጅነቱ #ጠነዘለን------------?
ወዳጅነቱ #አኮረፈን----------?
ወዳጅነቱ #ፊት ተነሳን--------?
ወይንስ ወዳጅነቱ #ተንሳፈፈ-----------?
በህብረቱ ዕይታ ወዳጅነቱ ለማን #አደላ???
በዚህ ውሳኔ ውስጥ የትግራይ እናቶች ዕንባ አድማጭ አግኝቶ ይሆን? ብይኑን ለአንባብያን። #እሽም ይሁን #አይም እንደ ህሊና የማሳመን አቅማቸው ስለሚለኩ እንደ ማለት።
"አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።" አሜን።
አዱኛወቼ ቤተ - ሥርጉትሻ #ቸር ሁኑልኝ። አሜን።
ሥርጉትሻ 28/06/026.
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።
See less

አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ