ልጥፎች

እውነትን መደፈር መልካምነት ነው ተቋማዊ መድረግ ደግሞ ጀግንነት!

ምስል
ደስታን በጥንቃቄ። „መመካት እና መታበይ ትዕቢትም ባለጸግነትመን ያጠፉታል፤        እንደዚሁም ሁሉ የትዕቢተኞችን ቤት ያጠፋሉ።“ መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፳፩ ቁጥር ፬ ከሥርጉተ©ሥላሴ  21.08.2018 ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ “ ትልቁን   የአማራ   ህዝብ   ያልሆነውን   ነበር   በማለት   አማራ   ጨቋኝ :  አማራው   የገዢ   መደብ   ነው ።  አማራ   ጠላታችን   ነው   በማለት   ለፍፈናል  :  ተከራክረናል ።  ይህም   በሙሉ   ስህተት   ነበር ።  ነፃ   ከወጣንም   በሗላ   ይህንን   ስህተት   ማስተካከል   ሲገባን   አላደረግነው ም።  ይህም   እንደገና   ትልቅ   ስህተት   ሆኗል ።  ስለዚህም   ለተከበረው   የአማራ   ህዝብን   በዚህ   አጋጣሚ   ይቅርታ   እንጠይቃለን ።  ፍቅር   ያሸንፋል !”  (  አቶ   የማነ   ገብረአብ   የፕሬዚዳንት   ኢሳያስ   ቃል   አቀባይ ) መንፈሱን መዋቅራዊ ማድረግ ይጠይቃል እንደ ሥርጉተ ሥላሴ። መነሻ ሊንክ። https://www.satenaw.com/amharic/archives/62729 እሰይ ፀሎቴ ሰመረ አማራ በእግሩ መቆም ጀመረ !! ( ደመቀ እውነቱ...