ልጥፎች
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያስተላለፉት መልዕክት አማራው ህዝብ ላይ የሚካሄደው ሴራን መንግስት እንዲ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Temesgen Desalegn: ጥብቅ መረጃ - ድንቄም መፈንቅለ-መንግስት | የተመስገን ደሳለኝ ትንታኔ | ODP...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Ethiopia: ሰበር ዜና - የኢትዮታይምስ የዕለቱ ዜና | EthioTimes Daily Ethiopian News |...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Ethiopia: ሰበር ዜና - የኢትዮታይምስ የዕለቱ ዜና | EthioTimes Daily Ethiopian News |...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
General Asamnew's interview with journalist Temesgen | ብ/ጄ አሳምነው ከጋዜጠኛ ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የአብይወለማ ሌጋሲ ኦቨር ኮንፊደንስ እና ጦሱ ኦሮማራን ላይመለስ ምሶ ቀበረው።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ መጡልኝ። የአብይወለማ ሌጋሲ ኦቨር ኮንፊደንስ እና ጦሱ። „የሰዎች መፈጠረ በበጎም በክፉም ነውና።“ መጽሐፈ ሲራክ ምዕራፍ ፴፱ ቁጥር ፭ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie ከጨምቷ ሲዊዘርላንድ 29.06.2019 እንዴት ናችሁ ውዶቼ ደህና ናችሁ ወይ? ይህችን እርእሰ ጉዳይ „ኑልን አገር ግቡልን“ ሲባል ምን መሰናዶ ስላለ በሚል ቀደም ብዬ ጽፌበት ነበር። ውጭ ያለውን የዲያፖራ ፖለቲካ ከነፍሱ ስለማውቀው በኢህዴግ አቅም ይወጣዋል ብዬ ለማሰብ ስለቸገረኝ ነበር ያንን የጻፍኩት። አሁንም ልድገመው። ትንሽ የጹሑፉ የጭብጥ አያያዝ ከአሁኑ የኦዴፓ መንግሥት ካደራጀው ቀውስ ጋር አያይዤ። የአብይወለማ ሌጋሲ የችግሩ ምንጭ ኦቨር ኮንፌደንስ ይመስለኛል። በራስ መተማመን ሲያንስ የበታችነት ስሜትን፤ ሲበዛ ደግሞ የበላይነት ስሜትን ያስከትላል። በሁለቱም መንገድ መመጣጠን ከሌለ ደግሞ ሁለቱም የአደጋ ጦር ነጋሪ ናቸው። አይደለም በመንግሥት ደረጃ በግል ህይወትም በራስ መተማመን ሳያንስም ሳይበዛም ተመጥኖ በልክ መራመድ ይኖርበታል። በዛ የሰኔ 16 የህዝብ ድጋፍና ያን ተከትሎ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች አብሶ በአማራ ክልል በነበረው የሚሊዮኖች ድጋፍ፤ የውጩ ያንን ያህል መጠኑን የዘለለ አክብሮት እና ተቀባይነት አቅም ሁሉንም አደርጋለሁ ከሚል ውሳኔ ደርሷል አቤቶ አብይወለማ የጥምር መንፈስ ንግሥና። ለዚህም ነው ካለምንም የህሊና መሰናዶ፤ ካለምንም ተቋማዊ መሰናዶ ውጭ የነበሩ በግልም፤ በቡድንም፤ በድርጀትም ሲታገሉ የነበሩትን ቧ አድርጎ ከፍቶ ወደ አገር ውስጥ እንዲገቡ ያደረገው። ኤርትራም የራሷ ድርሻም አላት። ያ የወዘተረፈ ችግር እና የመፍትሄ አልቦሹ የመከ...
«አፄ አብይ» በኢትዮጵያ በሮች ላይ ነውን? በጸሐፊና በተርጓሚ አቶ መስፍን ማሞ ተሰማ።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
እንኳን በደህና መጡልኝ። « አፄ አብይ » በኢትዮጵያ በሮች ላይ ነውን ? Is 'Emperor Abiy' at the gates in Ethiopia? ፀሀፊ፤ DW's Ludger Schadomsky. ትርጉም፤ መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን ! « አዲስ የተስፋ አድማስ » "A new horizon of hope" ይላል ከአንድ ዓመት በፊት ሥልጣን ላይ የወጣው አዲሱ የኢትዮጵያ መንግሥት ኦፊሴላዊ የደብዳቤ ራስ ። ነገር ግን ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የተከሰተው ደም መፋሰስ ኢትዮጵያ ወደ ተባበረች ዲሞክራሲያዊት ሀገር የምታደርገውን ጭላንጭል ተስፋ ሰጪ ጉዞ ብርሃኑን ያጠፋው ይሆን ? አሁን ባለው ሁኔታ በእርግጠኝነት መናገር አይቻልም። የተካሄደውን ደም መፋሰስ አስመልክቶ ግን እስካሁን ድረስ መንግሥት ብቻ ነው « መፈንቅለ መንግሥት » በማለት የሚጠራው። አምስት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ህይወታቸውን ያጡበት የተቀነባበረ ግድያ ኢትዮጵያ ወደ ተረጋጋ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመሸጋገር መቻሏን ብርቱ ጥያቄ ውስጥ ከቶታል። · ውድቀት፤ አንድ ነገር እርግጥ ነው። ለ 2012 ዓ / ም (2020) የታቀደው ብሄራዊ ምርጫ ተግባራዊ አይሆንም። እንደውም ብሄራዊው የህዝብ ቆጠራ - ለምርጫው እንደ መሰረት እሚሆነው - ራሱ ተሰርዟል። ይህ ማለት ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በፅኑ ተስፋ እንዳደረገው በህዝብ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ መሪነቱ ይ...