ልጥፎች

ቴዎድሮስ፤ ብቻውን የቆመ የለውጥ ሐዋርያ መስፍን ማሞ ተሰማ

ምስል
ቴዎድሮስ፤ ብቻውን የቆመ የለውጥ ሐዋርያ መስፍን ማሞ ተሰማ አፄ ቴዎድሮስ (1847 ዓ / ም - 1860 ዓ / ም ) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ቴዎድሮስ አንጀት የሚበላ በክብር የወደቀ ታላቅ ሰው እንደ ነበር ፈፅሞ የሚያጠያይቅ አይደለም። ታዲያ ሰብዕናውን አሳዛኝና ተከባሪ የሚያደርገው ህይወቱን ያጠፋበት አስደናቂ ሁኔታ ሳይሆን፤ ከሁሉ በላይ ታላቁ ብቸንነቱና የኖረበት ዘመን ባጠቃላይ ዓላማውን ሊረዳለት ሳይችል መቅረቱ ነው። ቴዎድሮስ ማንኛውንም የመገንጠል እንቅስቃሴ ሁሉ በቆራጥነት ይታገል የነበረውና አጋር ፍለጋ እንደዚያ ሲባዝን የኖረው ከዚህ / ታላቋን ኢትዮጵያን የመገንባት ዓላማ / የተነሳ ነው። ዳግማዊ ቴዎድሮስ ከወሰዳቸው ዋና ዋና እርምጃዎች ውስጥ አንዱ የባሪያ ንግድ ማስቆሙ ነው። ከዚህም ጋር የሀገሪቱ ነዋሪ ሁሉ ሥራ እንዲኖረው የሚል ደንብ በማውጣት፤ ተስፋፍቶ የነበረው የዝርፊያ ወንጀል እንዲገታ አድርጓል። ይህን የሚመለከተው አዋጅ እንዲህ ይነበባል፤ “ ገበሬ ይረስ፤ ነጋዴ ይነግድ፤ እያንዳንዱ ሰው በየሥራው ይሰማራ። ” በኢትዮጵያ ንግድና የህዝብ ግንኙነት እንዳይስፋፋ እንቅፋት ሁኖ የኖረውን የሽፍታ መቅሰፍት ከሞላ ጎደል ለማስታገስ በመቻሉ ቴዎድሮስን ሊያስመሰግነው የሚገባ ነው። የኢትዮጵያው ንጉሠ ነገሥት / ደግማዊ ቴዎድሮስ / የሀገር ውስጥ አቋሙን ካጠናከረ በሁዋላ በውጪ ፖሊሲ ረገድ ታላላቅ ዕቅዶችን ነደፈ። … ከሁሉም በላይ ቅድሚያ የሰጠው ኢትዮጵያን የባህር በር በለቤት የማድረጉን ተግ...

ባሕር ዳር ስለ ቤተክርስቲያን ዝም አንልም ! LIVE

ምስል

ከአሥራት ጊዜያዊ ኮሚቴ አስተባባሪዎች ቢታንያ አበበ እና ግሩም ስዩም ጋር የተደረገ ቆይታ

ምስል

Ethiopia: አስደናቂው ምሁር | ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ | ወቅታዊ የ ኢትዬጲያን ፖለቲ በግሩመረ ሁኔታ አስቀምጦታል...

ምስል

“እርካብና መንበር” ስለአብይ አህመድ ምን ይነግረናል? በመጽሀፉ በኩል የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሰብእና ስንቃኝ… Eth...

ምስል

"በሰሞኑ ክስተት ለአዴፓ ኦዴፓ ተጨማሪ ችግር እየሆነበት ነው።" - ቹቹ አለባቸው

ምስል

"የተረኝነቱ መንገድ የውድቀት መንገድ ነው" - ጋዜጠኛ እና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች እስክንድር ነጋ

ምስል

Ethiopia: የአዲስ አበባ ባላደራ ምክርቤት መግለጫ - ክፍል አንድ | Eskinder Nega | Baladera

ምስል

Ethiopia: ዶ/ር አብይ የህሊና ሸክም አለባቸው - የባላደራው መግለጫ ጥያቄና መልስ | Eskinder Nega ...

ምስል

Ethiopia: የባላደራው መግለጫ ተቋረጠ | Eskinder Nega | Addis Ababa Baladera

ምስል

Ethiopia: መረጃ - በምስራቅ ሐረርጌ በአብን ሰበብ የታሰሩት ዜጎች ጉዳይ መጨረሻው ምን ሆነ? | ስለመከላከያ...

ምስል

አሥራት ዜና:- ሐምሌ 2, 2011 ዓ.ም. | ASRAT Daily News July 9, 2019

ምስል

አሥራት ዜና:- ሐምሌ 1, 2011 ዓ.ም. | ASRAT Daily News July 8, 2019

ምስል

"በነፍስ እየተፈላለግን ነው ወይ? ነፍስ ለመጠፋፋት እየተፈላለግን ነው ወይ?" - ጋዜጠኛ እና የሰብአዊ መብት ተሟ...

ምስል

ከ 250 በላይ የአብን አባላትና ከ 350 በላይ አማራዎች መታሰራቸው የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ገለጸ።

ምስል

Ethio 360 Zare Min Ale Tue 09 July 2019

ምስል

Ethiopia: ዘረኝነት… ተረኝነት… ጅምላ እስር… ልዩ ቆይታ ኤርሚያስ ለገሰ ከርዕዮት ጋር07/08/19

ምስል

የጨለማ ቤት እስር… ሰብአዊ መብትና ሽብር… የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ… Ethiopia07/07/2019

ምስል

"በዶ/ር አምባቸው እና በብ/ጀ አሳምነው መካከል የተፈጠረ ልዩነት አድርጎ መጓተት አያስፈልግም።" - ኢንጅነር ይል...

ምስል

Ethio 360 Zare Min Ale Mon 08 July 2019

ምስል