ስለ #ብርክታዊት አዲስ አበባ የአደባባይ ሚዲያ ተወያዮች ምን አሉ?
ስለ #ብርክታዊት አዲስ አበባ የአደባባይ ሚዲያ ተወያዮች ምን አሉ?
"ህግህም በልቤ ውስጥ ነው።"
(መዝሙር ፴፱ ቁጥር ፰)
የአደባባይ ሚዲያ የለተ - ሃሙስ የቀን ቅዱስ ውይይት
በልጅ ተክለ ሚኬኤል አበበ ነበር የተመራው። ውይይቱን
እየተፈራረቁ ነው የሚመሩት። ይህ ጥሩ ልምድም ነው።
አደባባይ በቋሚነት የምከታተለው ሚዲያ ነው።
ከሉላዊ የፖለቲካ ሁነት ተነስተው "የፖለቲከኞች #ተፈጥሮ አንድ ነው።" ይላሉ መላክዕ ኤዶም።
"የኢትዮጵያ #ቋንቋ አዲስ አበባ ናት።" ይላሉ መምህር አቤል ጋሹ። ስታደምጡት ፍሬ ነገሩ ጋር
መገናኜት ትችላላችሁ። ፈቃዱ የእናንተ የቅኖቹ ነው።
የሰከነ፤ ሁለገብ እና በሳል ውይይት ነው ስለ #ብርክቲ አዲስ አበባ።
ሥርጉትሻ 14/08/026.
ሸበላ ቀን። አሜን።
https://www.youtube.com/live/fWgMuukFGyY
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ