አሁናዊ ሁኔታ የአማራ ፖለቲከኞች እስርን በሚመለከት። ዘገባው #የBBC ነው።

 

አሁናዊ ሁኔታ የአማራ ፖለቲከኞች እስርን በሚመለከት። ዘገባው #የBBC ነው።
ዘገባው በፍቹ ቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተስማሙት ተጨማሪ #ወከባ እንደገጠማቸው ያመለክታል።
ለተስማሙት ደግሞ የእስር ቦታቸው #እንደተለዬ ዘገባው ይጠቁማል።
ሥርጉትሻ 14/08/026.
ቸር ያሰማን ፈጣሪ። አሜን።
 https://www.bbc.com/amharic/articles/ckgdpd288vgo
 

የቀረበላቸውን "የይቅርታ ሰነድ" የፈረሙ እና ውድቅ ያደረጉ የሽብር ተከሳሾች በተለያየ ክፍል እንዲታሰሩ መደረጉ ተገለፀ

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።