የኢትዮጵያ መንግሥት፤ "ህገ መንግሥቱ #ጆኖሳይዳል ነው።" "በህገ መንግሥቱ ውስጥ የፖለቲካ ድርጅት #ማኒፌስቶ መንፈስ አለበት"

 

የኢትዮጵያ መንግሥት፤ "ህገ መንግሥቱ #ጆኖሳይዳል ነው።" "በህገ መንግሥቱ ውስጥ የፖለቲካ ድርጅት #ማኒፌስቶ መንፈስ አለበት" ይላሉ። ብልፄው ይህን መንገድ ይከተል ይሆን፤ እንደ የኦህውኃት ህገ - መንግሥት።
ብታደምጡት ጥሩ ነው። የፕሮፖኃንዳ ውይይት አይደለም። እኔ በዘመኔ ሁሉ ፕሮፖጋንዲስቶችን አዳምጬ አላውቅም።
ቢመቸኝም // ባይመቸኝም ሃሳቡ ከፋክት፤ ከህግ ጋር የተያያዙትን ብቻ ነው ጊዜ የምሰጣቸው።
ሥርጉትሻ መልካም ሰንበት።
 
 
CH
 https://www.youtube.com/watch?v=5vEm9XmNKq8
 
CH

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።