ልጥፎች
ውዱን መኪና ለልጇ ሰጠችው! አነጋጋሪ ቃለመጠይቅ በድጋሚ! ባሌ ሁሌ እንድደንስለት ይፈልጋል!ኢክራምአውቶሞቲቭ#ikr...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
በ32 አመቴ ከ4ሺ በላይ ቀዶ ጥገናዎችን አድርጊያለሁ! ዶ/ር አብይ ታደሰ | Dr Abiy Tadesse| |E...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
TEDDY AFRO - እናንዬ (ኅብረ ዝማሬ) | enanye - [New! Official Single 2024] - Wit...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የኢትዮጵያ አዲስ የኢኮኖሚ አቅጣጫ እና የአፈፃፀም ተጨማሪ #መመሪያወችን የኢኮኖሚ ባለሙያወች እንደምን ያዩታል??
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የኢትዮጵያ አዲስ የኢኮኖሚ አቅጣጫ እና የአፈፃፀም ተጨማሪ #መመሪያወችን የኢኮኖሚ ባለሙያወች እንደምን ያዩታል?? "የቤትህ ቅናት በላኝ።" የኢትዮጵያ ኢኮኖሚስቶች አዲሱን የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አቅጣጫ እንደምን እንደሚዩት ባለፈውም የራሴን ዕይታ አክዬ በርከት ካሉ ሚዲያወች ያገኜሁትን ሊንክ አክዬ አቅርቤ ነበር። ዛሬ በተጨማሪ ሁለት ባለሙያወች ዶር ዘለዓለም ተክሉ ሁለት ጊዜ በአዲስ ኮንፓስ ሚዲያ፤ እና አቶ ሙሼ ሰሙ በሃሳብ ገበታ የሰጡት ማብራሪያ ለአጠቃላይ ግንዛቤ ይረዳ ዘንድ ሊንኩን አያይዣለሁኝ። ይመለከተናል። ግንዛቤም ሊኖረን ይገባል በሚል ዕምነት። አዲስ ለአፈፃፀም አጋዥ ይሆናል የተባለውም " #ፍራንኮ ባሉታን፦" በሚመለከት እስከ አፈፃፀም ሂደት ያለውን ሁኔታም እንዲሁ ባለሙያው ዶር ተክሉ ዘለዓለም የራሳቸውን አወንታዊ ዕይታ አቅርበዋል። ዶር ተክሉ ዘላለም በዘመነ ግንቦት 7 በዘርፋ ትንታኔ ሲሰጡ የምናውቃቸው ናቸው። እኔ በግሌ ባልገቡኝ ጉዳዮች፤ ሙግትም ሲኖረኝም በቅንነት፤ በአውንታዊነት በአክብሮት የሚያስተናግዱኝ የማከብራቸው ሊቅ ናቸው። አቶ ሙሼ ሰሙ ምንም እንኳን ኮንታክት አድርጌያቸው ባላውቅም ሚዲያ ላይ የሚሰጡትን ማብራሪያ አዳምጣለሁኝ። የቀድሞው #የኢዴፓ መሥራች አባል፤ አካል የነበሩ በፖለቲካው ዘርፍ ትጉህ ከሚባሉ ሊቃውንት መሃል ሲሆኑ በኢኮኖሚም ባለሙያም ናቸው። እርግጥ ነው በኢትዮጵያ ዬኢንተርኔት መቆራረጥ ምክንያት ሙሉ ዝግጅታቸውን ለማቅረብ፦ ሃሳባቸውን ለመግለጽ ዕድሉ ባይኖርም ታግሰን ላዳመጥነው ግን #ጠቃሚ መረጃ አግኝተናል ብዬ አስባለሁ። የሃሳብ ገበታ አዘጋጅ ልጅ ሞገስ ዘውዱ #ድጋሜ ቢያቀርባቸው እና ሙሉ ዕይታቸው ሳይቆራረጥ #ቢከልሱ...
ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉ የቢዝነስ ሰዎች ጋር የማዉራት እድል ማግኘት ትልቅ እድል ነው - Season 9 Bonu...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ሞ'ት የሚያስፈርደው ወን'ጀል ምን አይነት ነው? የህፃን ሄቨን የፍርድ ሂደት በባለሞያ እይታ! Eyoha Media ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የኢትዮጵያን ህዝብ ከልብ አመሰግናለሁ! የሄቨን እናት አሁን ያለችበት ሁኔታ! Eyoha Media |Ethiopia ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የኢትዮጵያ እናቶች ይፍረዱኝ! እጅግ ዘግ’ናኝ እና አ’ሰ’ቃ’ቂ እውነት! ‘ፍትህ’ ፍለጋ የተደረገ ከባድ ተጋድሎ! ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ምነው ህጋችን ላላ ልጄን አልቀበርኳትም ብዙ የምናገረው አለኝ የሄቨን አባት | Yegna tv | EBS Mezna...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የቀድሞዋ የኢሕአፓ ዋና ጸሐፊ ደስታ ጥላሁን አነጋጋሪ ሃሳብ ሰነዘሩ! | አርትስ ወቅታዊ @ArtsTvWorld
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
#እኛን ማጣታችን #ማለቃችነን ያመላክታል።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
#እኛን ማጣታችን #ማለቃችነን ያመላክታል። "አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን። አሜን።" እንዴት አደርን? መንጋት አይቀርም ነግቷል። አሰቃቂነት፤ ፀያፍነትም ስንቃችን መሆኑ እንደምን እያደረገን ይሆን? በዚህ 6 ዓመት በይፋዊ፤ በአደባባይ የሚታዩ አረማዊነት ከዬትኛው ዘመን፦ ከዬትኛው አገር ሥርዓተ - መንግሥት ጋር አኽቲ እንደሚያደርገን አላውቀውም። በዘመነ ህወሃት፤ እዛ በቀደሙት ሥርዓቶችም መሰል ጭካኔወች በሃፍረት ካሊም ተጎናጽፈው ተከውነው ሊሆኑ ይችላሉ። የዚህ ዘመን የሚገርመው አስደንጋጭ እና ሰቅጣጭ ሁነቶች #የኦክስጅን ያህል ለሰውነታችን ተዋህጂ መሆኑ ነው። መደበኛ ዜና ዘጋቢወች ወይንም ተንታኞች " #ሰበርን " መለያቸው #ሎጓቸው ሲያደርጉት ስንት የሰውነት ኦርጋን፤ ስንት ነርብ እንደሚበጣጥስ አይረዱት ሆነው ነው ለማለት አልችልም። ምክንያቱም በሰለጠነ ዘመን ተቀምጦ፤ በሰለጠነ አገር እዬኖሩ #ስጋትን ሎጎ ማድረግ እርስ በእርሱ የሚቃረን ስለመሆኑ ያጡታል ብዬ ስለማላስብ። #የደስታ #ሰበር እንኳን አደጋ አለው እንኳንስ የሃዘን። ስንቃቸው ይህ የሆኑ ሰብዕናወች ስንቶችን ለሥነ ልቦና ህመም፤ ለልብ ምት መጨመር ወይንም ማቆልቆል፤ ወይንም ለደም ግፊት መጨመር እንደዳረጉ ቢያውቁት። ሰው ሆኖ ለሰው ልጅ ጤንነት አለማሰብ ጨካኝነትም ነው ለእኔ። እኔ በሕይወቴ የመልካም ነገር ሰርፕራይዝ የሚባል ነገር አልወድም፦ እንኳንስ የክፋ ነገር ሰርፕራይዝ። ዕንባዬ ፈቃዴን ሳይጠይቅ ነው የሚወርደው። ውህድ እዬሆነ የመጣው የስጋት ነጋሪት፤ ጭካኔውንንም እኛኑ እያደረገ አቅርቦልናል። መገለጫችን፤ መለያችን ጭካኔ??? ተከድነው፤ ተንተክትከው፤ በ...
MK TV || ዕለታዊ መረጃዎች || በደብረ ታቦር የቡሔ እና የሰማዕቱ መርቆሬዎስን በዓላት በድምቀት ለማክበር ቅ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ለኢትዮጵውያን የልቅ እና በልዕልና የከፍታ ደረጃ ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ ናቸው - ለእኔ። ክብርቷ ለክብርት ኢትዮጵያ #ልኳ ናቸው። #ተመድን ለመምራትም ልክ ትክክል ናቸው። የአፍሪካ አንድነትን ለመምራትም። ኢትዮጵያ አገር ብቻ አይደለችም ለእኔ - #ትንፋሽም።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
"የቤትህ ቅናት በላኝ።" ለኢትዮጵውያን የልቅ እና በልዕልና የከፍታ ደረጃ ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ ናቸው - ለእኔ። ክብርቷ ለክብርት ኢትዮጵያ #ልኳ ናቸው። #ተመድን ለመምራትም ልክ ትክክል ናቸው። የአፍሪካ አንድነትን ለመምራትም። ኢትዮጵያ አገር ብቻ አይደለችም ለእኔ - #ትንፋሽም ። እንዴት አንዴት አደራችሁ? ደህና ናችሁ ወይ? ዓለማችን ብቁ ሴቶችን፤ ሞጋች ሴቶችን በፖለቲካው ዘርፍ፤ በዲፕሎማሲው ዘርፍ፤ በተፈጥሮ እና ማህበራዊው ሳይንስ ዘርፍ አፍርታለች። ኢትዮጵያም ድንቅ የሆኑ ሊቀ - ትጉኃን አንስቶችን አፍርታለች። ቀደም ባለው ዘመን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሴቶች እኩልነት በማይታሰብበት ዘመን አገርን የመሩ የተከበሩ ብቻ ሳይሆን የተቀደሱም ንግሥታት፤ እቴጌወች ነበሯት። ኢትዮጵያን ለመድፈር ሲታሰብ ጀግኖች እናቶቻችን ጦር መርተው ለድል መንበር አብቅተውናል። መኖርን በማስዋብ በተለያዩ የፈጠራ ሥራወች እና ስልጣኔወች፤ ከተሞችን በመቆርቆር እና በማደራጀትም ድንቆች - #ድንቅነትን #አብርተዋል ። ዛሬም ቢሆን እራሳቸውን ከደን አድርገው፤ "ሙያ በልብን" ሰንቀው #የልብ #አድረስ ተግባራትን የሚከውኑ አንቱ ሊባሉ የሚገባቸው እህቶች በዬዘርፋ አሉን። ከእነኝህ ሁሉ #ቁጥር #አንድ በብቃት፤ በተመክሮ፤ በትዕግሥት፤ በመቻል አቅም፤ ዘለግ ባለ ሁለገብ ተመክሮ በዕውቀት ባንታደል እንጂ ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን የሚልቅ አይደለም #ሴት #ተባዕት ኢትዮጵያዊ/ #ኢትዮጵያዊት አለን ብዬ እኔ በግሌ አላምንም። ከዘባጣ፤ ጠናና ሥርዓት ጋር በመሥራታቸው ወርቃቸው ጊዜ አጣ። ውስጣቸው በተመክሮ ዕንቁ የከበረ ነው። የመጨረሻው #የብቃት #ደረጃ ...