"መተከል ዞን አማሮችን አርደው እጃቸውን አድርቀው የጉምዝ ከበሮ መምቻ አድርገውታል" (ያለለት ወንድዬ፦ ጋዜጠኛ)

 

"መተከል ዞን አማሮችን አርደው እጃቸውን አድርቀው የጉምዝ ከበሮ መምቻ አድርገውታል"
(ያለለት ወንድዬ፦ ጋዜጠኛ)
~~
 No photo description available.
 
ለመስማት ለማሰብ የሚከብድ ግፍ በመተከል ዞን (የቀድሞው የጎጃም ክፍለ ሀገር አካል አሁን ወደ ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የተካለለ) እየተፈፀመ ነው። እናት አይኗ እያዬ ልጇ በፊቷ እየታረደ በጉምዝ ታጣቂዎች ሲበላ ታያለች፣ አባት ልጆቹ ታርደው ደማቸው እየተቀዳ እንዲጠጣ ሲደረግ ይመለከታል፤ በተራው እሱም ታርዶ ጉበት እና ኩላሊቱ ለሰው መሳይ ሰው በላ ፍጡሮች አሳልፎ ይሰጣል። ህፃናት በመርዘኛ ቀስት ተወግተው ተነፋፍተው እንዲሞቱ ይደረጋል፤ አልያም እምብርታቸው ከጀርባ አጥንታቸው ጋር በቀስት ተሰፍቶ ይሞታሉ፣ ሌሎቹ በህይወት እያሉ ብልታቸው፣ ምላሳቸው እና ጡታቸው ይቆረጣል።
"መተከል ዞን ቡለን ወረዳ ኤቆንጢ ቀበሌ ዛሬም ንፁሃን በግፍ ታርደዋል። በአከባቢው ታዋቂ የሆነ አንድ የሽናሻ ብሄር ተወላጅ እና አምስት አማራዎች በግፍ ታርደዋል። የሽናሻው ወንድማችን አስከሬን ብቻ ሲገኝ የተቀሩት አስከሬኖች መበላታቸውና ቅንጥብጣቢ ቅሪት ብቻ መገኘቱን ከስፍራው መረጃ ደርሶኛል።" የሚለን ጋዜጠኛ ያለለት ወንድዬ በመተከል ዞን በየቀኑ በአማካኝ 40 እና 30 አማራ እየታረደ እንደሚበላ ነግሮናል።
በቤንሻንጉል ጉምዝ መተከል ዞን ሰው እያረዱ የሚበሉ ሰው በላ ፍጡሮች ሰው የሚበሉት ለፖለቲካ ብለው ሳይሆን ቀይ መግደል እንደ ጀግንነት ስለሚቆጠር፣ የቀይ ሰው ደም መጠጣት፣ ኩላሊት እና ጉበት መብላት ከበሽታ እንደሚያድን ስለሚታመን እና የቀይ ሰው አካላትን ተቃርጦ መብላት ሙሉ ሰው እንደሚያደርግ ስለሚታሰብ ነው። ይህን የጭራቆች አመለካከት ተጠቅመው አማራን ከመተከል ዞን (ከርስቱ) እንዲጠፋ ለማድረግ የሚሰሩ አማራ ጠል ፖለቲከኞች የእኩይ ፖለቲካቸው ማስፈፀሚያቸው አድርገውት ድጋፍ እያደረጉበት ይገኛሉ።
የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መሪ የሆነው አሻድሊ ሀሰን የመተከልን መሬት ከአማራ ንፁህ ለማድረግ በሚል ጭፍጨፋውን ስፖንሰር የሚያደርገው ሲሆን በሽመልስ አብዲሳ የሚመራው የኦሮሙማው መንግስት ደግሞ ቤንሻንጉልን ለመውረር እንዲያመቸው ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ ይከታተለዋል፤ ይደግፈዋልም። ሰሞኑን ሲደረግ የነበረው የሽመልስ አብዲሳ እና የአሻድሊ ሀሰን ስብሰባም ይህን የሚያረጋግጥ ሲሆን ሽመልስ አብዲሳ በአንድ ወቅት "በቤንሻንጉል ከአማርኛ ይልቅ ኦሮምኛ እየተነገረ ነው" ማለቱ አይዘነጋም።
በዚህም ምክንያት የሰው ስጋ የሚበሉት ሰው በላ ጭራቆች፣ መተከልን ከአማራ ነፃ ለማድረግ የሚሰራው የጉምዝ ታጣቂ እና ቤንሻንጉልን ለመዋጥ ያሰፈሰፈው የእነ ታዬ ደንደዓ ተልዕኮ አስፈፃሚው ኦነግ ሸኔ በጥምረት እየፈፀሙት ያለ የአማራን ዘር ማጥፋት እንቅስቃሴ ነው።



አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።