እኔን አፈር ልብላላችሁ። ማቆሚያው ግን መቼ ነው?

 


አቶ ብዙአዬሁ እንደዘገቡት።
ነፍስ ይማር። አሜን።
የጎጃም አዴት #ወንድማማች ፋኖዎች ወራሪውን አንገት ላንገት ተናንቀው በክብር አርፈዋል!!
ውለታችሁን አለብን!!
ፋኖ አለነ ሃይሉ
ፋኖ ይበልጣል ሃይሉ በሰላም እረፉ!!
እኔን አፈር ልብላላችሁ። ማቆሚያው ግን መቼ ነው?
ባለፈው አቶ እሸቱ እሰከ ልጃቸው። አሁን ወንድማማቾች።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
14/12/2021
ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ በለን።
 
 No photo description available.No photo description available.

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።