#ኢትዮጵያዊነት የክት እና የዘወትር፣ የቤት እና የእዳሪ ልጅነት የለውም። እናት ላለውም ለሌለው ለእኔ ቢጤውም እኩል ናት።
#ኢትዮጵያዊነት የክት እና የዘወትር፣ የቤት እና የእዳሪ ልጅነት የለውም።
እናት ላለውም ለሌለው ለእኔ ቢጤውም እኩል ናት።
የሆነ ሆኖ ኦነጋዊው ኦህዴድ ፩ሚሊዮን ኃብታም ዲያስፖራ ኢትዮጵውያን የመደመርን መርኃ ግብር የፈቀዱ እንዲገቡ ወደ አገር ቤት ብሔራዊ ጥሪ አቀርቧል። ተቃውሞ የለኝም። በሰላም ገብተው የልባቸው ደርሶ በሰላም የእኔ ድንግል ትመልስልኝ። አሜን።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
14/12/2021
ኢትዮጵያ የሁሉም እናት ናት የድኃውም የዲታውም!
እነኝህንስ ኢትዮጵያ እና ኦነግ ሠራሹ ኦህዴድ በሩብ ልብ ቢያንስ ለመቀበል ቢያስብበት ስል በትህትና እና በአክብሮት አመለክታለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
14/12/2021

ኢትዮጵያዊነት የክት እና የዘወትር የለውም።


አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ