እስትንፋስ ያለውን
ሁለንም የተፈጥሮ ስጦታ #እስትንፋስ ያለውን እና አመክኖዊው ጸጋወችን ማስደሰት ባይቻልም፤ ሁሉንም #ቁርጥራጭ ማስከፋት መልካም አይደለም። ለምሳሌ ማጽናናትን፤ ትህትናን ወዘተ …… የሆነ ሆኖ ቢያንስ #ከሰውነት እና #ከተፈጥሯዊነት፤ ከዕውነት እና መርኽ ጋር መቆም ዋጋ የሚያስከፍል ቢሆንም የተሻለ ጎዳና ይመስለኛል።
"አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።" አሜን።
ሥርጉትሻ 14/02/2026
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ