ከቶ ዶር አሚን አማን ጤ/ ጥበቃ ሚር አድርጎ ማሾም ይሆን "ሌብነቱ?"
የት ላይ ነው ያለው „ሌብነቱ“? ምንስ ላይ ነው ያለው „ሌብነቱ“? „ከቁጣው ጢስ ወጣ ከፊቱም የሚባላ እሳት ነደደ: መዝሙረ ዳዊት ፲፯ ቁጥር ፰ ከሥርጉተ©ሥላሴ Seregute©Selassie 09.01.2019 ከእመ ዝምታ ከሲዊዝ የጠ/ሚር አብይ አህመድ ሆነ የዶር ገዱ አንዳርጋቸው መንፈስ ለዚህ ስላበቃ መሰለኝ " ሌባ " ያሰኛቸው ስለምን ይሆን በዚህ ቀን ብአዴን ለሰጠው የተንጠራራ ያልተገባም ውክልና ሌባ ያልተባለበት? አሳቸውን የፌድራሉ የጤና ጥበቃ ሚነስተር ለማድረግ ነው 20ሺህ አማራ የታሰረበት? የተንኮላሸበት፤ ጥፍሩ የወለቀበትን ቤቱ ይቁጠረው ያ ተጋድሎ በምን ያህል እጅ ትሩፋት የፖለቲካ ዕውቅናው? https://www.youtube.com/watch?v=fy-VHDJvrpk አስገራሚ : የሁመራ ወጣቶች አብይንና ገዱን ሲሳደቡ የሚያሳይ ቪዲዮ | Amazing : Humera yout...