ልጥፎች

የሰቲቱ የምላስ ጅራፍ በገንድውሃ - በኮኪት በባሩድ ተወራረደ!

ምስል
     እንኳን ደህና መጡልኝ።  የሰቲቱ የምላስ ጅራፍ በገንድውሃ - በኮኪት በባሩድ ተወራረደ! „በሰው አፍ እፍ የማትባል እሳት ትበላዋለች፤ በድንኳኗ ውስጥ የቀረው ይጨንቅብታል።“ መጽሐፈ እዮብ ምዕራፍ ፳ ቁጥር ፳፯ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 10.01.2019 ከእመ - ሲዊዘርላድ አይሻ መሃመድ                                                   ውዶቼ እንዴት ናችሁ?  ደህና ናችሁ ወይ? ትናንት አንድ ዜና ማምሻ ላይ ሰማሁኝ። እያዘንኩኝ አዳመጥኩት። እንዲዚህ ነገር ሲገጥመኝ ቡቡው አንጀቴ እስኪለምደው ድረስ መታገስ እና ተደሞ ያስፈልገኛል። ሽሬ ዛለ አንበሳ ሰቲት ላይ ቁልምጫ፤ ገንደውሃ እና ኮኪት ደም የለመደበት የበቀል ደሙን ጠጥቶታል። የባህርዳሩ የአንባ ጊዮርጊሱ የህውሃት ጭፍጨፋ ዳግሚያ ትንሳኤውን አሳይቶናል። ·        ተ ባደጉ መከራ በአማራ ላይ ዶፉን አወረደ። የሰቲቱ ቁንጫን በዛ ተወራረደ። ምን አለ ጥቃት የሚወጣ ሠራዊት አላቸው እነ ተጋሩ። " እነሱን ከሚከፋቸው እኛን ይክፋን" ያሉት ጄ/ ብርሃኑ ጁላ ለትግራይ ፍቅርን ቀልበው ለጎንደር ደግሞ ባርዱን አጠጥተውታል። ይህ ተባደጋዊ ጉዞው የሚጠበቅ ቢሆንም እንዲህ በተመሳሳይ ቀን ግን ፈጦ ልዩነቱ ይመጣል ብዬ አላስብም ነበር።   አንድ መንግሥት ብቻ ነው ያለን ስለሚባል … ቢሆንማ...

ከቶ ዶር አሚን አማን ጤ/ ጥበቃ ሚር አድርጎ ማሾም ይሆን "ሌብነቱ?"

ምስል
የት ላይ ነው ያለው „ሌብነቱ“? ምንስ ላይ ነው ያለው „ሌብነቱ“? „ከቁጣው ጢስ ወጣ ከፊቱም የሚባላ እሳት ነደደ:  መዝሙረ ዳዊት ፲፯ ቁጥር ፰ ከሥርጉተ©ሥላሴ Seregute©Selassie 09.01.2019 ከእመ ዝምታ ከሲዊዝ   የጠ/ሚር አብይ አህመድ ሆነ የዶር ገዱ አንዳርጋቸው  መንፈስ ለዚህ ስላበቃ መሰለኝ " ሌባ " ያሰኛቸው                                  ስለምን ይሆን  በዚህ ቀን ብአዴን ለሰጠው                                      የተንጠራራ ያልተገባም ውክልና                                                ሌባ ያልተባለበት? አሳቸውን የፌድራሉ የጤና ጥበቃ ሚነስተር ለማድረግ ነው  20ሺህ አማራ የታሰረበት? የተንኮላሸበት፤ ጥፍሩ የወለቀበትን ቤቱ ይቁጠረው ያ ተጋድሎ በምን ያህል እጅ ትሩፋት የፖለቲካ ዕውቅናው? https://www.youtube.com/watch?v=fy-VHDJvrpk አስገራሚ : የሁመራ ወጣቶች አብይንና ገዱን ሲሳደቡ የሚያሳይ ቪዲዮ | Amazing : Humera yout...