ልጥፎች

በአለም እጅግ ውዱን ነገር አየሁት! ሚስጥራዊው ቦታ ገባሁ! #silasecathedralchurch#gizachewash... " ውስጣችን ዕንቁ ነው።"

ምስል

እኔም በትዳሬ ውስጥ የግድ መወሰን ነበረብኝ!! አልጸጸትበትም!! #ETHIOBEST

ምስል

ይገባቸዋል! ስፔኖች ኢንግላዶችን 2 ለ 1 እረተው ዋንጫዋን ቀብ አድርገዋል።

ምስል
  ይገባቸዋል! ስፔኖች ኢንግላዶችን 2 ለ 1 እረተው ዋንጫዋን ቀብ አድርገዋል። የገረመኝ የኢንግላንዶች ትካዜ ነው። ለዚህ እኮ ሊበቁ የሚገባቸው ቲሞች መራራ ስንብት አድርገዋል። በዕድል ትራንስፖርት በፔናሊቲ ትኬት ነው ለዋንጫ ውድድር የበቁት። ለዕድል ዕውቅና ሊሰጡ ይገባቸዋል ኢንግላንዶች። ስንት ስማርት የሆኑ ቲሞች ተሰናብተው እኮ ነው እነሱ ለዚህ የበቁት። ሁለተኛ ደረጃው ሎተሪ ነው የወጣላቸው። ልዑል ዊሊያም፤ ለዬት ብሎ ከተፈጠረው ልጃቸው ከልዑል ጆርጅ ጋር እንደ Das Erst ዘገባ 170 ሺህ ተመልካች በተገኜበት በበርሊን ስታዲዬም ተገኝተዋል። ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑ ነው። ከእምዬ ሲዊዝሻ ጋር በነበረው ውድድርም ተገኜተው ነበር። የስፔን ንጉሣዊ ቤተሰቦችም ተገኝተዋል። እነሱም ለድጋሚ ነው የተገኙት። ያቺ ጩጬ ሰሞኑን 17 ዓመት የሞላት ታዳጊ ድንቀነቷ የጉድ ነው። የመጀመሪያውን ጎል ያሰናዳች እሷ ናት። ስፔኖችኢንግላንዶችን እስከ 72 ደቂቃ ላይ አሯሩጠዋቸዋል። የኢንግላንዱ ግብ ጠባቂም ፋታ አልነበረውም። ነገር ግን 72 ኛው ደቂቃ ላይ ኢንግላንዶች ባገኟት ድል ለአቻነት ዘልቀው፤ ጥቂት ደቂቃወች ሲቀሩ ጨዋታው ሊራዘም ሁለተኛውን ደግመው ስፔኖች አሸናፊ ሆነዋል። ጥረዋል። ተግተዋል። ይገባቸዋልም። የጨዋታው አከፋፈት እጅግ ደማቅ፤ ግርማ ሞገስ የነበረው ነበር። እንደ እኔ ከመክፈቻው ይልቅ ዛሬ ጨዋታውም ሥርዓቱም ደማቅ ነበር። ልዕልት ድንቡልቡልም ስፔንሻን መርጣ ሽቶው ውኃ ነው እያሉ ሚዚወቿ ጎዳናዋን ወደ ስፔን ……… ታድላ ሁልጊዜ ሙሽራ። ጥሩ ጨዋታ ነበር። ማራኪም። የእኔ ውቦች ሥርዓቱ አልተጠናቀቀም። ደህና እደሩልኝ። ጩጨዋ ተሸለመች። ይገባታል። ኪንግ ናት። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 14/07/024 ኳሲት ለምልሚ የእኔ ውድድድድድድ። google

ድማሚት።

ምስል

በይልነ - ዘለግ።

ምስል
·        https://www.lora.ch/programm/alle-sendungen?list=Tsegaye ·        https://www.facebook.com/sergute.selassie/ ·        https://sergute.blogspot.com/2021/02/blog-post.html?spref=tw

በነጭ ከበሮ ሥነ - ግጥም።

ምስል

ርግቦቼ። ያዬሁትን ላጋራችሁ።

ምስል

2024 05 22 110135937

ምስል

ርግቦቼ። ያዬሁትን ላጋራችሁ።

ምስል
  ር ግቦቼ። ያዬሁትን ላጋራችሁ። "……… ርግብ ባሏ ከሞተ በኋላ ከሌሎች አዕዋፋት ጋር አትገናኝም። # በጥፍሯም # ምላስዋን # ትሰነጥቃለች ። ሌላ ወፍ ስንኳን ሊቀርባት ቢፈልግ በታላቅ ጩኽት ጓደኞቿን ጠርታ ሁሉም ተረዳድተው ይገድሉት የለምን ………" ( ድርሳነ ሚኬኤልና ሩፋኤል በግዕዝና በአማርኛ ዘሰኔ ምዕራፍ ፳፱ እና ፴ ገጽ ፼፸፱ )   ከመታደል በላይ ምን ይባላል። ታማኝነት፤ ፍፁም ታማኝነት ተማላ ያልሆነ፦ ምነው ለሰው ልጆች በሆነ። የእኔ ፯ኛ መጽሐፌ " #ርግብ #በር " ይላል። ደጉ ንጉሥ ከአነፁት ፋሲል ግንብ መግቢያ በሮች ውስጥ አንዱን ወስጄ ነው። ፀጋዬ ድህረ ገጽም መክሊት የሚለው ክፍል #ርግብ ከእነ ጎጆዋ ነበር። በሌላ በኩል በፀጋዬ ራዲዮ ለረጅም ጊዜ መግቢዬ ዬርግብ ድምጽ ነበር። ለምን ? ስለምን ብላችሁ አትጠይቁኝ። እኔም አላውቀውም እና።  አሁን ከሆነ በምኖርበት ገዳማዊት ከተማ #ቪንተርቱር ርግብ በስፋት አያለሁ። ከዓመት በፊት ድርስ ምልስ ይሉ የነበሩ ርግቦች በእኛ ጣሪያ ነበሩ። ቋሚ መኖሪያቸው አላደረጉትም ነበር። አሁን ከሆነ ወደ እኔ ቤት ጎራ ማለት አዘወተሩ። ስድስት ወራት ይሆናቸዋል። በቋሚነት ያዘነ፤ የተከዘ ርግብ ብቻውን ለረጅም ጊዜ ነበር። ስለሚያሳዝነኝ የአጃ ክክ ገዝቼ መስኮቴ ላይ መመገብ ጀመርኩኝ። ከዛ በለታት አንድ ቀን #ጠፋብኝ ። የት አባቴ ልፈልገው ???   ሥም አውጥቼ #ቀለሜ እለዋለሁ። ሙሉ ግራጫ ነው። እግሩ እን