የኢትዮጵያ #ሰኔል እና #ከፈን #የገፍ #ሸመታ የጭካኔ ዘመን #መቼ #ያከትም ይሆን?

 

የኢትዮጵያ #ሰኔል እና #ከፈን #የገፍ #ሸመታ የጭካኔ ዘመን #መቼ #ያከትም ይሆን?
 
እግዚአብሄር ሆይ! #በግፈኞች#በጨካኞች ላይ #ፍርድህን እባክህ #አታዘግይ?
እባክህን #አባት #ሆዬ! እንደዚህ #መንፈሳችን #የሚገድሉትን የበቀል አምላክ አይደለህ? ፍርድህን ስጥ! #አትዘግይ!
"የቤትህ ቅናት በላኝ።"
ምድሪቱም አቤት የአንትያለህ የሠራዊት ጌታ፣ የህዝብህ እንባሆነ #ከርታታ እያለችህ ነው። #እረፍት #አጣን። ሰርክ ቀብር????
ሥርጉትሻ 06/02/2025
መቼ #ሰው ይከበር ይሆን?
መቼ ለትጉኃን #የነፃነት ዘመን ይመጣ ይሆን!

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?