የሻለቃ ማሞ ለማ ሙያዊ ማብራሪያ ስለሆነ ብታዳምጡት አትጸጸቱበትም።

 

የሻለቃ ማሞ ለማ ሙያዊ ማብራሪያ ስለሆነ ብታዳምጡት አትጸጸቱበትም። እርግጥ ነው የጀመሩትን ሳይጨርሱ የጥያቄ ጅረት ስለነበረ ሃሳብን ያባትላል። ሰፊ ጊዜ ተሰጥቷቸው ስክነታቸውን ብንመገብ በወደድኩኝ። ተመስጬ የማደምጣቸው የጨመቱ መኮነን ናቸው።
«Anchor Media ''የሸኔ ታጣቂዎች ዩኒፎርሙን ካዋረዱት በኋላ የመከላከያ ጄነራሎች ይለብሱት ይሆን? በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው'' ሻለቃ ማሞ ለማ»

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።