መስፈርቴን አሟልቷል | የሴት ልጅ ጭንቅላቷ ብዙ ቦታ ያደርሳታል | ሰርጉ…

የአዲሱ ትውልድ ዕይታ፤ አቅም፤ የመኖር ፍልስፍና፥ የውሳኔ ደረጃ በዚህች ድንቅ ወጣት የህሊና አቅም አስተዋልኩኝ። ተጽናናሁ። በረቂቁ ብቃቷ ዳንኩኝ። ለጥልቁ ሀዘኔ ሐዋርያ ሆነችኝ። የወለድኳት ያህል ተሰማኝ። ድንቅ ቲቢን አመሰገንኩኝ። አህዱንም። አሳዳጊዋን ይባርክ ይቀድስ ፈጣሪየ። አሜን።

ሥርጉተ©ሥላሴ

Sergute©Selassie

07.04.2025

Schweiz, Winterthur.


አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?