ጭንቁ ሌቦቹ አቅም አገኙ ነው።
ጭንቁ ሌቦቹ አቅም አገኙ ነው። ለውጡን የመቀማትም ዕድል ሊኖር መቻሉ መጤን አለበት። ከሥርጉተ ሥላሴ 28.05.2018 (ከገዳማዊቷ ሲዊዘርላንድ ) „የኢትዮጵያ ቶጳዝዮን አይተካከላትም፤ በጥሩ ወርቅ አትገመትም። እንግዲያሳ ጥበብ ከወዴት ትመጣለች? የማስተዋልስ ስፍራ ወዴት ነው? ከሕይዋን ዓይን ሁሉ ተሰውራለች። ከሰማይ ወፎች ተሸሽጋለች። ጥፋትንና ሞት ወሬዋን፣--- በጆሮቻችን ሰማን ብለዋል።“ (መጽሐፈ እዮብ ምራፍ ፳፰ ከቁጥር ፲፱ እስከ ፳፪) · መቅድም። ታዲያ ወያኔ ሃርነት ትግራይ የማንን ጎፈሬ እንዲያበጥር ይጥበቃል? የቡላ አጥሚቱን፤ የጎ...