መሪነት መፍትሄ አመንጭነት ነው።

 መሪነት መፍትሄ አመንጭነት ነው። #አጤ #ሽዋስ እንዴት አደረ ይሆን? ዬአጣዬ መከራ ከውስጡ ያልገባ የአመራር ሂደት ያ ሁሉ መከራ አልበቃውም፦ የአጣዬ የሽዋ ሮቢት ያ ሁሉ ስቃይ ተዘሎ አሁን ደግሞ እንደ ዳንቴል #በእጅ #በተሠራ #መከራ #አሳሩን እያዬ ነው። 

አዝናለሁ ሕዝባችን እንዲህ ከመከራ ላይ መከራ ተሸከም ተብሎ ፍዳውን ማዬቱ። ደብረብርኃን መጠለያ ያሉት ወገኖቻችን ስቃይ እራሱ #ሐዋርያ በሆነ ነበር። 

መጠለያ ላሉትም #ተስፋቸውን ሙልጭ አድርጎ #የዘረፈ // #ስጋትን #አጭቶ ያነገሠ ጉግስ ነው እያዬሁት ያለሁት። ልብ ይስጣቸው ለመሪወቹ። አሜን።


"የቤትህ ቅናት በላኝ።" 


ሥርጉትሻ 2024/07/24

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።