ሰላም #ብልሆችን፤ #ደፋሮችን፤

 #ዓጤ #ዕውነት እራሱን #መሸከም #ተስኖት #አያውቅም#የተቀመመበት #ይሁን #የተመሰጠረበት#ንጥረ ነገሩ እሱበእሱ መሆኑ ብቻ ሳይሆን የራሱ እንደራሴ ዓጤ ዕውነት መሆኑን #ፕሮፖጋንዲስት ስለማያስፈልገውም።
ሥርጉትሻ 2025/03/19

 ሰላም #ብልሆችን#ደፋሮችን፤ የውሳኔ #ቅብአዊ አቅም ያላቸውን፤ #ሰውኛወችን#ለትውልድ #አርቆ #አሳቢወችን ይፈልጋል። #ለልጆች #ንጹህ #ልብ ያላቸው #ሙሴወች ሰላም በኽረ #አጀንዳቸው ነው።
ሥርጉትሻ 2025/03/19

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?