#የማያስቆጭ ጊዜ ኖርዌ ብራዚልን አሰናበተ። የብራዚል ህልም መነነ።

 

#የማያስቆጭ ጊዜ ኖርዌ ብራዚልን አሰናበተ።
የብራዚል ህልም መነነ።
በዛሬው ጨዋታ 82 ሺህ ህዝብ ነው የተገኜው።
"አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።" አሜን።
እንኳንም አመሸሁ።
እንኳንም አየሁኝ።
የማያስቆጭ ጊዜ።
የብራዚል የእግር ኳስ ቲም ብስጭቱን
መቆጣጠር አልቻለም። በመጨረሻ #የቅጣት
ምት አግኝተው አንዷን ጎል ተቀይሮ ለገባው
ለኒማር ተሰጠው። እንደ ማጽናኛ ባዶ እጁን
እንዳይመለስ።
ጨዋታ እንዲህ አቅልን አንጠልጥሎ፣ በድንገቴ እያንበሸበሼ ስኬቱን ሲያበስር ማለፊያ ነው። ድንቅ ጊዜ።
ፍልሚያው የሚገርም ነበር። የኖርወይ ጎል ጠባቂው
ኳሷን ከእሱ በማራቅ ሥራውን #ያቃለለበት ሂደት
ዕፁብ ነበር።
ኖርወይ #ሁለት ብራዚል #አንድ። ኖሮይ በቁርጥ
ቀን ልጇ ሁለት ጎል በተከታታይ። የኳሷ የሁለተኛዋ የመረብ #ስምረት ውብ ነበር።
ግን ያስጨንቅ ነበር። የዓለም ዋንጫ ጨዋታን ሲቀላቀሉ ኖሮወዮች በሙሉ ዝግጅት፣ ባህላቸውንም ጭነው፣ አክብሮት ነበር ከአገራቸው የተነሱት። እንዳስደመሙን ቀጠሉ።
#ዕድሉን አከበሩ። #ድሉንም ሰበሰቡ።
ሥርጉትሻ 06/07/026.
#ኳሲዝም ለምልሚ።
See less

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።