ልጥፎች

የሰማይ ቤት ሸንጎ አፈ ጉባኤያዊት።

ምስል
      አሽካካች።                                    ከሥርጉተ ሥላሴ 14.06.2018 (ከገዳማዊቷ ሲዊዝዬ)                 „አቤቱ በመከራቸው ጊዜ ፈለግሁ፣ በገሰጽሠጽሃቸው ጊዜ ልመናቸውን ወደ አንተ አፈሰሱ።                                             (ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ ፳፮ ቁጥር ፲፮“) ጨረሯ ብቻ ደረሰኝ። ምን ደረሰኝ ብቻ አዳረሰኝ። እሷ ግን አትታይም። ስብሰባ ትሆንን ? ወይንስ ሰማያዊ አልጋዋ ላይ ተኝታ … ወይንስ ጫጉላ ጊዜ ላይ ትሆን ወይንስ ከባዘቶማዋ ፍራሽ ተኮፍሳ ? ክብር ሲወድላት -- ደግሞም ሲያምርባትም   የለችም። ብቻ የለችም። ግን አለች ትንፋሿ አገር ያዳርሳል። መንፈሷ ይሆን የሌለው ?  ይሆናል።   ምን ይሆናል ነው እንጂ። ግ...