ያ #የማይጠገብ #ድምጽ አሳድጎናል እንደ #ወተት፥ #ውስጣችንንም #ገንብቶናል። #ዋርካችን።

 

«አፈር ነህና፥ ወደ አፈርም ትመለሳለህ።”
 
 May be an image of text
 
• #ያልባከነ ጊዜ የኢትዮጵያ ያላቀ #የፊደል ገበታ።
• የእንቁ #ቋሚ አሻራ ባለቤት።
• ዛሬ ምንም ባልሠራ እፈቅዳለሁኝ። 
 
• የኢትዮጵያ #ቀንዲል - የአንድነት #ሐዋርያ።
• ክብር እና #የተደላደለ - ሞገስ።
• አባ #የጀግንነት አባት። ሰላማዊ እረፍት እመኛለሁኝ።
 
ለመላ ቤተሰብ፤ ለሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ እና ለእናት አገር ኢትዮጵያ #መጽናናትን እመኛለሁኝ።
 
#የካናዳ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በያንዳንዶ የኢትዮጵያ ጉዳይ #የቁም #ነገር ባለቤቶች፤ #ሊቀ - ትጉኃን አብነቶች ናቸው እና በዚህ አጋጣሚ አክብሮቴን በትህትና ልገልጽላቸው እወዳለሁኝ። ነገረ ኢትዮጵያ #ውስጣቸው ናት። ስለሆነም በቋሚነት #ቅንነትን ይመግቧታል። ተባረኩ ውዶች ክብሮቹ። አሜን።
ሥርጉትሻ 13.11.026.
ታላላቆቹ ጋር መራራ ስንብት ሲሆን ያስፈራል መካር አልቦሽነት

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።