ግን አቶ ዮናስ ደስታ ይህችን ምድር ሲገናኙ ስንት ጊዜ ይሆን እልል የተባለላቸው ... ?
እንኳን ደህና መጡልኝ የጠ/ሚር አብይ አህመድ ሦስተኛው … ው መዶሻ በአቶ ዮናስ ደስታ። „ሳቅን እብድ ነህ፤ ደስታንም፤ --- ምን ታደርጋለህ? አልኩት።“ መጽሐፈ መክብብ ፪ ቁጥር ፪ ከሥርጉተ©ሥላሴ። Seregute©Selassie 22.04.2019 ከእመ ብዙኃን ሲዊዚሻ። የዘመን ጀግና! የሃቅ እጬጌ! እፍታ። HelloTube 16. April um 02:00 · "የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ዮናስ ደስታ ከስራቸው ተባረሩ። ላለፉት ስምንት አመታት የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ዳይሬክተር ጀነራል የነበሩት አቶ ዮናስ ደስታ በጠ / ሚር አብይ አህመድ ትእዛዝ ከስልጣናቸው ተነስተዋል። አቶ ዮናስ ስለመሰናበታቸው ሲናገሩ " ወደሚቀጥለው የህይወቴ ምእራፍ ስሸጋገር የተደበላለቀ ስሜት ቢኖረኝም የጠ / ሚር አብይን እርምጃ በፀጋ ተቀብያለሁ " ብለዋል ለጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት። አቶ ዮናስ በኃላፊነት ቆይታቸው ፊቼ ጨምበላላና የገዳ ሥርዓትን በዓለም ቅርስነት አስመዝግበዋል። " https://www.facebook.com/permalink.php?id= 1110114012507261&story_fbid=1110872515764744 · ከፍል ሦስት እንዴት ናችሁ የኔዎቹ ደህና ናችሁ ወይ? ክፍል ሁለትን በአቶ ዮናስ ደስታ...