ልጥፎች

ሊንኮቼ እኒህ ናቸው። ፎሎው፤ ላይክ፤ ሳብስክራይብ ማድረግን አትዘንጉ።

ምስል
የማከብራችሁ የብሎጌ ታዳሚወች ሊንኮቼ እኒህ ናቸው። ፎሎው፤ ላይክ፤ ሳብስክራይብ ማድረግን አትዘንጉ። ·         ብሎግ ·           https://sergute.blogspot.com/2021/02/blog-post.html?spref=tw   ·         ራዲዮ ጣቢያ https://www.lora.ch/programm/alle-sendungen?list=Tsegaye (1)                  ዩቱብ ቻናል https://www.youtube.com/channel/UCJEQXw86u_NG4A1FVC1j2qg (2)                  ዩቱብ ቻናል https://www.youtube.com/channel/UCb4Maqp24liAGdbPE553WGA/videos   Facebook https://www.facebook.com/sergute.selassie     https://twitter.com/selassiesergute https://twitter.com/SelassieSergute/status/1476674468869255172   ሥርጉተ © ሥላሴ Sergute©Selassie 19/07/2022 እንበርታ።  

ሆደ ባሻወች የእኔ አምሳዬ ናቸው።

ምስል
እ ንኳን ወደ ከ በቡሽ ብሎግ በሰላም መ ጣችሁልን። " የቤትህ ቅናት በላኝ። " ከማክበር በላይ ውስጤ የተለዬ ነው። ለእኔ የቤተሰብ መርዶ አይነገርም። በጥባጭ ነኝ። እንደ ድክመት ከተቆጠረ ይህ ዓይነታው ድክመቴ ነው። መጽናናት የማልችል ነኝ። ለአጽናኞቼ ሲዊዞችም፣ ጀርመኖችም ጓደኞቼ የቸገራቸው ይኽው ነው። ለዚህ ነውበኢትዮጵያ ጉዳይ እኩል የሚያዝኑት እንደ እኔው።   # ልነሳ ።   የአመራር ብቃት ቲም ሊደርነት ነው። እናትነት ሲታከልበት ያብባል። ይህን ያጣች አገረ ኢትዮጵያ ይህ ይርባታል። የአማራ ህዝብን እንዲህ እቅፍ አድርጎ የሚያጽናና እናት ይሻል። የአማራ ህዝብ እናት የለውም። ልጅ ግን አግኝቷል። ዶር ደሳለኝ ጫኔ። የልጅነት እና የእናትነት ቃናው ለዬቅል ቢሆንም። እናታዊነት ለወንዶችም ይሰጣል። እናት ሆዱ ይባላሉ። ሴትም ሆኖ ጨካኝ አለ። እንደ ወሮ ዳግማዊት ሞገስ። እንደ ዶር ሂሩት ካሳ አይነት በህልፈቱ የሚሳለቅ። እንደ ወት ብርቱካን ሚዲቂሳ የጭካኔ ዬውስጥ አርበኛ። ቂመኛም። በቀለኛም። ስስ ልብ ያላቸው ተባዕት ይሁኑ አንስት ግጥሜ ናቸው። ሆደ ባሻወች የእኔ አምሳያ ናቸው። የተለዬ ሰብዕና ነው። ለዚህ ነው አባ ቅንዬ አቶ ሠለሞን ኃይሌ ሲጠፋብኝ የት ሄዱ የምለው። አዛኝነት ከመነነ ጫካነት ምድሩ ይወርሰዋል። ግን እንዴት አደርን በድጋሚ። አጣዬ፣ ኤፍራታ፣ ሽዋ ሮቢት እንዴት ናችሁ ? ሁላችሁም። በእህቴ አትሌት ደራርቱ ቱሉ ስፍስፍ ማለት ውስጤ ተነካ። ከሙያ አን...