ልጥፎች

"የወልቃይት አማራ የተሰቃየባቸው የትህነግ 15 ድብቅ እስር ቤቶች!" ፀሐፊ ቢኒያም መስፍን

ምስል
እ ንኳን ወደ ከቡሽ ብሎግ በ ሰ ላም መ ጡልኝ።     ·       # ወሳኝ ፋክት። ህሊና ላለው የዕውነት ቅንነት። ·         በመጠነ ሰፊ ሼር ይደረግ። ይተርጎም በባለሙያ። አስቀምጡት። ትልቅ መፀሐፍ ይወጣዋል። የትናት እና የዛሬ ፈተና ፈተና እንዳይመስላችሁ። እስኪ በቃኝ እሽት አደረገኝ። አሁን በስንት ድካም ጨረስኩት። አንድ ፁሁፍ ጀምሬ። ከባድ፣ ውስብስብ ነበር። እንኳንስ በጀርመንኛ በአማርኛ ለመፃፍም። ቢያንስ መረጃውን በጭብጥ ማቅረብ ፅንሰ ሃሳቡን ግድ ይላል። የወልቃይት የጠገዴ ጉዳይ የኢትዮጵያን ዕድል ይወስናል የሰማዕታትን ዋጋ ያዘክራል። አሁን ጎልጉል ላይ ያገኜሁትን አያይዣለሁኝ። የምትችሉ በእንግሊዘኛ ተርጉሙት። እባካችሁ። የሚገርማችሁ ሱር ኮንስትራክሽን፣ አይጋ ፎረም ለካ የማሰቃያ ቦታወች ዕውቅና የተሰጣቸው ናቸው። ፀሐፊ አቶ ብንያም መስፍንን ከልብ አመሰግናለሁኝ። ጎልጉል ድህረ ገጽንም። ሥርጉተ © ሥላሴ Sergute©Selassie 20/07/2022 ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ " የወልቃይት አማራ የተሰቃየባቸው የትህነግ 15 ድብቅ እስር ቤቶች !" ፀሐፊ ቢኒያም መስፍን በኲር ሐምሌ 11 ቀን 2014 ዓ . ም ዕትም ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ https://www.goolgule.com/15-concentration-camps-of-tplf.../ July 18, 2022 03:13 pm by Editor 1 Comment በሕወሓ...