ልጥፎች

ሱባዔዋ ትዕይንት።

ምስል
·        ሱባዔዋትዕይንት። ( ዬፊደላት - ቃና።) ·        ኢትዮዽያዊነት ከመፈጠሩ በፊት ፈተናን አሸንፎ ዬተፈጠረ ሚስጢር ነው። ·        ኢትዮዽያዊነት ፍልስፍና ነው። ·        ኢትዮዽያዊነት ሳይንስ ነው። ·          ኢትዮዽያዊነት ዩንቨርስ ነው። ·          ዬኔወቹ እንዴት አመሻችሁ? ቸር እደሩልኝ። አሜን። ሥርጉተ © ሥላሴ Sergute©Selassie 03.01.2023 ሲዊዘርላንድ ቪንተርቱር ከተማ።

«ኢትዮዽውያን ሃሳባቸውን ለማካፈል፤ ለመፃፍ፤ ለመናገር ዬሚቆጠቡ ህዝቦች ስለሆኑ ለመፃፍ ዬሚደፍሩ ሊበረታቱ፤ ሊመሰ...

ምስል
·       «ኢትዮዽውያን ሃሳባቸውን ለማካፈል፤ ለመፃፍ፤ ለመናገር ዬሚቆጠቡ ህዝቦች ስለሆኑ ለመፃፍ ዬሚደፍሩ ሊበረታቱ፤ ሊመሰገኑ ይገባል» ( ዶር አብይ አህመድ) ዬዛሬ አምስት ዓመት።     «ኢትዮዽውያን ሃሳባቸውን ለማካፈል፤ ለመፃፍ፤ ለመናገር ዬሚቆጠቡ ህዝቦች ስለሆኑ ለመፃፍ ዬሚደፍሩ ሊበረታቱ፤ ሊመሰገኑ ይገባል …. ዬሚጽፋ ሰወች ስለ እኛ በመፃፋቸው ምስጋና ዬሚገባቸው መሆኑን አምነን፤ መታረም ያለበትን በሂደት ማረም አለብን። … አሁን ያለው ትሬንድ ዬሚጽፋ ሰወችን ቀድመን ስለ እኛ ክፋ ስለፃፋ ብቻ መጥላት ሳይሆን፥ መጻፋቸው መልካም መሆኑን ካሳዬን በኋላ፤ እሱን መግራት ያስፈልጋል» ( ዶር አብይ አህመድ) ዬዛሬ አምስት ዓመት።     ·       በዬትኛው አደብ፤ ዬትኛው ዶር አብይ? ዬትናንቱ ...?   ዬዛሬው …? ዬነገው …? ጋር ውል መፈራረም ይቻል ይሆን? ·       ያስጨንቃል ዬነገው በዬትኛው ቨርዥን ይመጡ ይሆን ቀጣዩ ምርጫ ከመምጣቱ በፊት ዬድንገቴው ሱናሜ መርኃ ግብር ተጠናቋል። ክብሮቼ ደህና እደሩልኝ። ለእውነት እጅ እንስጥ። ለመርህ ምርኮኛ እንሁን። ሥርጉትሻ አገልጋይ። ·       ለማገናዘቢያ ዬሚረዱ ጥቂት ሊንኮች። https://www.facebook.com/watch/?v=1177373892851428 ልጆቼ የአመት በዓል ልብስ ለብሰው ሊጨፍሩ እየተዘጋጁ እያለ ነው እንደ ህንድ ፊልም ቤቴ መ...