ፍላጎት የየኔታ ቅኝት። ወደ 40 ዓመት ይጠጋ ይሆናል ይህ ሥም ሆኖ ከማውቀው። ስለስም አወጣጥ ከውስጤ ከባርች ጋር ስነጋገር ነበር። የሆነ ሆኖ በኢትዮጵያ የሥም ሊስት ፍላጎት ሥም ሆኖ ስሰማ ለሁለተኛ ጊዜ ነው። ያችኛዋ ፖለቲካ ከሚባል ነገር ጋር ስለመፈጠሩም አታውቅም። ይህችኛዋ መዘክር ሆነች። ብላቴ ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ስንቱን ለፍቶ ያገኜውን ክስተትነት ሆነችበት። እራሱ አውድዮውን ሥሰራ የቅዱስ ቁርባን ያህል ክብር ነበረው። ለሽ ላላው የነፃነት ሆሄያት ብሩህ ምዕራፍ ነው። ዘጠንኛው ምዕራፌ ልታሳጥርብኝ ነው። አቅም በሰጠኝ ብቃት አስረኛውን ምዕራፍ ጥቂት ጥሞና ወስጄ ለመጀመር አስልቻለሁ። ከዚህ ጋር የተያያዙትን ከውኜ። ልባሙ ሰው አቶ ዮናስ ብርኃነ መዋ ተፈቷል እዬሰማሁ ነው። በረድ ለለበሰው፤ ደም ለተጎናፀፈው የኦነግ ዘመን ጥበብ ቤቷን ሰርታ እሺታን ስላላቃች። ህብስተ - ጥበብ - በፍላጎት አብርርኃም። ሥርጉተ © ሥላሴ Sergute©Selassie (Schweiz, Winterthur.) 12.06.2023