አማራ ሆይ!

 አማራ ሆይ! አማራጭ ፈልግ። የዛሬ 8 ወር የነገርኩህ እዬሆነ ነው።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
02/08/2021

 ሰውዬው አትሌቶችን እንኳን ደስ አላችሁ ይላሉ። ይህ ጥሩ ነው። አይከፋም እርድ ላይ ላሉ ወገኖች ግን ሽሽት ላይ ናቸው ምን ይሻላል?
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
02/08/2021

 መሪ አልባ ነበልባል የሆነ፣ ቋያ የሆነ ብሔራዊ ስሜት መዳረሻው የት ይሆን? ጭምት ሊቃናት፣ ከዬትኛውም ድርጅት ጋር ያልነበራችሁ ደናግላን እባካችሁ ተለመኑን?
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

02.08.2021

 ንዴት ናችሁ። እምዬስ? ማንም ይሁን ማንም ኢትዮጵያን ከሰረቀ አክ ሊባል ይገባል። እሺ። ደህና ዋሉልኝ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
02/08/2021

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።