ለመላ የዕስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ሁሉ እንኳን #ለ1147ኛው በዓለ ዒድ አደረሳችሁ።

 

 May be an image of text
 
እንዴት ሰነበታችሁ የእኔወቹ፣ የእኛወቹ ቅኖቹ ፣ #ዛሬ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የፆም #መፍቻ ነው። 
 
ለመላ የዕስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ሁሉ እንኳን #ለ1147ኛው በዓለ ዒድ አደረሳችሁ።
 
የእናንተ #ዱዋ ይጠቅማል እና እባካችሁን የዓለማችን #ጢስ መሆንን ፈጣሪ ያስታግስ ዘንድ በርቱል።
 
ሥርጉትሻ 20/03/026

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።