ልጥፎች

ከአና ፍራንክ ጽናት የህልውና ተጋድሎው ምን ይማራል?

ምስል

የሟች የአቶ ጆርጅ ፍሎይደን ግድያ የቀረጸቸው ወጣት ዳርኔላ ፍሬዘር ሁነት እና ተያያዥ ታሪኮች ከቢቢሰ አማርኛው ገ...

ምስል

የኦሮሙማ ጠቀራዊ የዲሞግራፊ ፋሽስታዊ ጉዞ ከአቶ ለማ መገርሳ አንደበት።

ምስል

የኦሮሙማ ጠቀራዊ የዲሞግራፊ ፋሽስታዊ ጉዞ ከአቶ ለማ መገርሳ አንደበት።

ምስል

ሙሀመድ አል-አሩሲ አዲስ አበባ ላይ ከጆሮው ላይ ሞባይሉን ነጥቆት ስለሮጠው አስገራሚ ገጠመኝ ተናገረ

ምስል

ጀግናው ኢትዮጵያዊ ሙሀመድ ስለ አባይ በግብፅ ሚድያ ላይ ቀርቦ ልክ ልካቸውን ነገራቸው በአማረኛ | Ethio new...

ምስል

Reyot News Magazine የትግራይ ተቃውሞዎች እና የ“ኦሮሚያ” ትርምስ 5/23/2020

ምስል

አስደንጋጩ የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ከባባድ የጦር መሳሪያ ጥየቃ በአልጀዚራ ሲገለጥ! በአማረኛ በኡስታዝ ጀማል

ምስል

ጀግናው ኢትዮጵያዊ ሙሀመድ ስለ አባይ በግብፅ ሚድያ ላይ ቀርቦ ልክ ልካቸውን ነገራቸው በአማረኛ | Ethio new...

ምስል

እስክንድር ነጋ ታስሮ ማምሻውን ተፈቷል - አቶ ስንታየሁ ቸኮል ከቦታው ያደረሱን መረጃ | Mereja TV

ምስል

እስክንድር ነጋ ታስሮ ማምሻውን ተፈቷል - አቶ ስንታየሁ ቸኮል ከቦታው ያደረሱን መረጃ | Mereja TV

ምስል

ልዩ ቆይታ ከአብን ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ እና ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ጋር Hard Talk with Belete Mol...

ምስል

ስለ COVID - 19 አሸባሪው ኮሮና ቫይረስ ከጣሊያን ከዶር ዳንኤል ማቺኒ የተለከ መልክዕት።

ምስል

በወረርሽኝ በሽታ ወቅት ኢሙኒታችን ማንሰራሪያ 6 የተፈተኑ መንገዶች ( 6 proved ways to boost immu...

ምስል

ግብጽን ያስቆጣው ኢትዮጲያን ያስፈነደቀዉ የጀርመን የአስታራቂነት ምክረ ሀሳብ! | Ethiopia

ምስል

ስለ ጨካኙ ኮርና ቫይረስ ቅደመ ጥንቃቄ በዶር ጸጋዬ ደግነህ።

ምስል

ዋ! ያቺ ዓድዋ

ምስል

በቅርጥምጣሚ አጀንዳ ላይ ጉጉሱ ይቁም!

ምስል
·         እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። በ ቅርጥምጣሚ አጀንዳ ላይ ጉጉሱ ይቁም! ወኔው ከኖረህ ከኦሮሙማ ዴሞግራፊ ላይ ተነሳ! „ጠላቴ እንደ በደለኛ፣ በእኔ ላይ የሚነሳም እንደ ኃጢያተኛ ይሁን።“ (መጽሐፍ ኢዮብ ምዕራፍ 27 ቁጥር 7) ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergut©Selassie 07.02.2020 ከ      ጭምቷ ሲዊዘርላንድ       እምታ ! እምታ ሆነ ውሎ አዳሩ የኦሮሙማ ዘመን። ይልቅ ሳቅ በጠፋ በስንት ዘመኑ ቤቱ እስኪደባለቅ ያሳቀኝ ነገር የጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ የአበባቸው መታገት ነበር። እኔን¡ አሳዘኑኝ¡ ግንንግን እሰይ¡ ለአበባም ቀን ወጣለት በዘመነ „ብልጽግና¡“ ለካንስ እውነታቸው ነው „አንዴ ከሚያምር ውስጥ ገብተናል“ ማለታቸው። ግን እንዴት ናችሁ የኔዎቹ - ቅኖቹ የአገሬ ልጆች? ዛሬ እዚህ ፈታ ብሏል። ወጀብ ነበር የሰነበተው። አያችሁ ግን ዶር አብይ አህመድ እሳቸው ያሉበት ዓለም እና እኛ ያለንበት ዓለም የተለያዬ ሰለመሆኑ። እሳቸው ከቅድስተ - ቅዱሳን ገነታዊ መንበራቸው ነው ያሉት። ሞት፤ ሃዘን፤ ለቅሶ ሰምተው አያውቁም። እልልታ ነው በሳቸው ዘመን በቤተ - መንግሥቱ አና ብሎ የሚናኘው። ፐፐፐ! የሁለት ዓለም ሰዎች። ለዚህ ነው ከጁቪተር ሲሄዱና ሲመለሱ እምለው እኔ። ሌላው ግን ይህን መሰል መዝናኛ ለተደማሪ የፖለቲካ ሊሂቃን እና ለተደማሪ ሚዲያዎች ጥሩ ነው። ጭፍግግነታቸውን የሚከላ የመዝናኛ ክበብ። የተስፋ ጠቅላይ ሚኒስተራቸው ባዳጣቸው ቁጥር እኔን እያሉ! እነሱ በትርጓሜ ሲያቃኑ ልፋት ላይ ናቸው እና ያሉት። ስለዚህም ይህቺ የአበባ ፖለቲካ እንዲያው ዘና፤ እንዲህ...

„አብይ ጭንብልህን ግለጥ“ የዛሬ የአማራ ክልል የሰልፍ ውሎ።

ምስል
እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። „አብይ ጭንብልህን ግለጥ“ „ልጄ ሆይ ተግሳጽን ከሰማህ በኋላ   ከእውቀት ቃል መሳሳትን ተው።“ (መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ 19 ቁጥር 27 ) ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 02.02.2020 ·        እ ፍታ። ዕለቱ ጭፍግግ ብሎታል። እኔም ዛሬ ሌሊት የረባ እንቅልፍ አልወሰደኝም። በሰንበቱ ሰላማዊ ሰልፍ ምን ይፈጠር ይሆን ብዬ ስጋት ነበረኝ። ከንጋቱ 5.00 ሰዓት በሲዊዝ አቆጣጠር የተቆራረጠውን እንቅልፍ መብተክትክ ክላ ብዬ ተነሳሁኝ። በኢትዮጵያ ከጥዋቱ አንድ ሰዓት ነበር። ስነሳ በዬከተሞች ሰልፉ መጀመሩን የሚያበስሩ ትዕይንቶች አዬሁኝ። ·        የተ ግሳጽ ትዕይንት ለኦነጋዊው የአብይ ሌጋሲ። ድርግም ለማድረግ የአማራ ብሄርተኝነትን ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እና ዶር ዳኛቸው አሰፋ ብዙ ታክተዋል። ይህን መሰል ጥቃት ቢመጣም አማራነት ለሽ ብሎ ተኝቶ ከፈጣሪ የታዘዘ ማዕት እያለ „የባሳ አታምጣ“ እንዲል ነበር የእንቅልፍ መዳህኒት ክኒን ሲያድሉ የባጁት። ግን የተሳካ አይመስልም።  በሌላ በኩል „ማቅ አውልቀን ግምጃ እንልበስ“ የሳጅን ተመስገን ጥሩነህን አመራር ተቀብለህ   የሰማዕቱን ባህርዳር የሊሂቃኑን እና የልዩ ሃይሉን አብይ ሌጋሲ ጆኖሳይድ የመከራ ጨለማ እርሱት የተባለውም ክትመትን በውርዴት ተከናንቧል።  አብይዝም እና የጭፍጨፋ ተልዕኮው ወሸኔ በሉት አጨበጭቡለትም ፍደስት ተሸልሟል። በዚህ ማህል ሴራው ሳይፈተሽ በቅንነትም ሆነ በሆ...