ልጥፎች
ጎዳና ለኢትዮጵያ በጸጋዬ ራዲዮ የ2.09.2021መሰናዶ። "ኢትዮጵያ ባለ ቅኔ አያስፈልጋትም።" አቶ ጎዳና ያዕቆብ ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ቀጣዩ የኢትዮጵያ እና የአሜሪካ ግንኙነት #HabtamuAya #SamanthaPower #MartinGriffiths #A...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ጎዳና ለኢትዮጵያ በጸጋዬ ራዲዮ የ2.09.2021መሰናዶ። "ኢትዮጵያ ባለ ቅኔ አያስፈልጋትም።" አቶ ጎዳና ያዕቆብ ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የአማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎ ዕጣ ፈንታ በዬኔታ ጎደና ያዕቆብ ዕይታ በዕድምታ። 27.08.2021
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የዕውነት የኔታ የሆኑት የኔታ ጎዳና ያቆብ ስለ አማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ የ እኔም የውስጥ ዕንቁ ዕይታ ነው እና ጹሑፉን በንባብ ሳቀርበው በሐሴት ነው። የኔታ ጎዳና ያቆብ በፖለቲካ ሳይንስ፤ በሥነ ሃይማኖት፤ በሥነ ፍልስፍና፤ በ አገር ውስጥ ደህንነት ከባችለር እስከ ማስተርስ ዕወቀት ሰላላቸው ብቻ ሳይሆን ከችግሩ ውስጥ ስለሚነሱ ይመሰጡኛል። ከሁሉም በላይ ለሁሉም የማህበረስብ ከፍል እኩል መሆናቸው ውስጤን ያረጋጋዋል።ዕውነትን መወገናቸው፤ መርህን የ እኔ ማለታቸው፤ ለተበደሉ መቆማቸው ይጨርስላቸው እንጂ ኢትዮጵያን እናፍቃት ዘንድ አዲስ የተስፋ ምዕራፍ ከፍተውልኛል። እናም በጥሞና አዳምጣቸዋለሁኝ። በ አክብሮት እከታተላቸዋለሁኝ። ዛሬ ላይታዬኝን ቢችልም ነገ ጎዳና የሚባል ትውልድ እንድናፈቅ አድርጎኛል። ዘመኑ ትውልዱ ያሳስበኛል። እረኛ እለቦሽነቱ፤ ብክነቱ እኔ ያለፍኩበት ድካሜ ሁሉ፤ ይቅርብኝ ብዬ ያሳልፍኩት ወርቅ የወጣትነት ጊዜዬ ሁሉ ብዙ ወጣቶች እንዲህ እንደ እኔ እንደሚሆኑ ሳስብ ይከፋኝ እና እንዲህ አዲስ የምህንድስና ተስፋ ሳይ ተስፋዬ ይረጋጋል። ነገን አስብ እና እጽናናለሁኝ። እኔ እዬደከመኝ ነው። ግን ለነገ የሚሆን የ ዕውነት ስንቅ በ እኒህ ሊቀ ትጉኃን አዬለሁኝ። እናም ተስፋዬ ሽልማት እንዳገኜ አስባለሁኝ። የደከመኝ ሰዓት ቢሆን ትንሽ ልደከም ብዬ ጹሑፋቸውን ለዛሬ 10/15/20 ዓመት እንዲህ በንባብ ሰርቼ አስቀምጣለሁ። አንድ ቀን ኢትዮጵያ እናቶች ጎዳና የሚባል ልጅ ይኖራቸዋል። ልጆቻቸውን በጎዳና ሥም ይጠሩ ይሆናል ማን ያውቃል። ጎዳና የሚባል ትውልድም ይናፍቀኛል። ተስፋ ... ሥርጉተ ሥላሴ ሲዊዘርላንድ ቪንተርቱር ....
ወልድያ ወልድያ ወልድያ መስማት የምትችል ስማ ግን የምትፈልገውን ሳይሆን የሆነውን ነው የምንነግርህ
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
“ትዕግስት” - እስከ ላልይበላ ወይ እስከ ኦሜድላ? #Ethio #Godana #AbiyAhm #Lalibela #NedP...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
አደራ አዳምጡት በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው። በሳል ነው። ተኩስ ማቆም፣ ቅድመ ሁኔታዎች እና የሰላም መንገድ #AbiyAhm #EskinderNega #Tsadkan#JawarMoh...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ከትግራይ ጀምሮ ኢትዮጵያን የመበታተን ሩጫ #Tsadkan #SamanthaPower #BBC #AbiyAhmed
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ውዶቼ አዳምጡት። ህወሃትን ቢቢሲ አሰጣው። ሁለት አንስት ሊቃናትም ከ ዕውነት ጋር ቆሙ። የዶር አብይ መንግሥት ሰነፍ ነው። እንሞግተዋለን። ግን ፋሽት ህወሃት ግን ለሰከንድ መደገፍ ፈጣሪን ማስከፋት ይሆናል። ህወሃት ሰይጣን ነው። ሰይጣን ድጋፍ ሊሰጠው አይገባም። በፍጹም አሁንም በ አገኜው ጋጣሚ ሁሉ እኩይ ተግባሩን እዬፈጸመ ነው። ጥቃቱን እንዲፈጽም የሚያደርገው የዶር አብይ ፈቃድ ተጨምሮበት ነው። እዬር ግን ከ እውነት የቆሙ ሰብዕናወችን አስነስቷል። ጽዋም ከ እውነት ጋር ቆሟል። ተመስገን።
የ#Getachew_Reda አደገኛ ቃላት ለሰላም ድርድር ያላቸው ፋይዳ ...||የኢትዮጵያን ሕዝብ በጸያፍ መሳደባቸው...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ጠቅላይ ሚኒስትሩን የአማራ ክልል መሪዎች አላገዟቸውም ዝርዝሩን ይከታተሉ - ይህ ፎቶ እራሳቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
„አትጎትቱኝ!“ አቶ ጎዳና ያቆብ እንደጻፉት (ፖለቲከኛ)
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ጤና ይስጥልኝ ቅኖቼ እንዴት አለፈ ሰንበታችሁ? ይህ ጹሑፍ ባለፈው ሳምንት ሼር አድርጌዋለሁ። በድምጽ ለመሰራት አልተመቸኝም ነበር። ዛሬ በድምጽ ሰርቻዋለሁኝ። ሰውኛ ተፈጥሮኛ ምልከታ ነው። ሁላችንንም ይፈትሻል። ሁላችንንም ይመረምራል። ይምክራልም። ከአቶ ጎዳና ያቆብ „አትጎትቱኝ“ ጹሑፍ ያወጣኋቸው ኃይለ ሥንኛት መዝኗቸው እስኪ ….። · „ቦርና ከመሆኔ በፊት ሰው ነኝ።“ · „በፍጥረቴ ሰው፤ በማህበራዊ ግኝነቴ ቦረና - በእድገቴ አዋሳ።“ · „በዜግነቴ በአምላክ ቸርነት ብቻ የሚገኝ የኩራቴ ሁሉ ምንጭ የሆነው ኢትዮጵያዊ የፈጣሪ ታላቅ ስጦታ።“ · „ለእኔ ህዳሴ የሰው ልጅ ደህንነት ነው።“ · „ብልጽግና ለእኔ ሰውን በሰውነቱ ማክበር ነው።“ · „ለእኔ መደመር ከጎጥ ስልቻ ወጥቶ ሰው ለመሆንን መድፈር ነው።“ · „ግፍን ገድቦ የሚይዝ ግድብ አይኖርም።“ · „በመጀመሪያ ሰው ከዚያም ዜጋ የማውቀው ዕውነት ይህን ይህ ብቻ ነው።“ · ...