ልጥፎች

"መንግሥት የርዕደ መሬት በታየባቸው አካባቢዎች የጉዳቱን መጠን አሠሳ የሚያደርግ ቡድን ማሰማራቱን ገለፀ" BBC

 https://www.bbc.com/amharic/articles/c623m1566m9o   "መንግሥት የርዕደ መሬት በታየባቸው አካባቢዎች የጉዳቱን መጠን አሠሳ የሚያደርግ ቡድን ማሰማራቱን ገለፀ"   አዋሽ እና በአካባቢው ያሉ ሥፍራዎችን የሚያሳይ ካርታ 4 ጥር 2025, 12:47 EAT "መንግሥት የርዕደ መሬት በታየባቸው አካባቢዎች ከተለያየ የሙያ ዘርፎች የተውጣጡ ባለሙያዎች ማሰማራቱን ገለፀ። የመንግሥት ጉዳዮች ኮሙኒኬሽን ቅዳሜ፣ ታህሳስ 26/ 2017 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ርዕደ መሬቱ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ 80 ሺህ ዜጎች ቅድሚያ የሚሰጣቸውን በመለየት ነዋሪዎችን ከአካባቢው በማራቅ ለማሥፈር ከፍተኛ ርብርብ እያደረገ መሆኑን አስታውቋል። መግለጫው አክሎም ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተውጣጡ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች ርዕደ መሬቱ በታየባቸው አካባቢዎች ተሰማርተው የጉዳቱን መጠን አሠሣ እያደረጉ እንደሚገኙ ገልጿል። በኢትዮጵያ ከ2017 አዲስ ዓመት ጀምሮ በአፋር፣ ኦሮሚያ እና አማራ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶች እየተደጋገሙ እና ንዝረታቸውም እስከ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ ድረስ እየተሰማ ይገኛል። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤ ክሥተቶቹ ከጊዜ ወደ ጊዜ በመጠን እና በድግግሞሽ እያደጉ መሆናቸውን አስታውቋል።" በተለይም በዚህ ሳምንት በርዕደ መሬት መለኪያ እስከ 5 ነጥብ 8 ሬክተር ስኬል የተመዘገበ መንቀጥቀጥ መከሠቱን መረጃዎች ያሳያሉ ሲልም ገልጿል። በአዋሽ ፈንታሌ እና አካባቢው ትናንት ለሊት 9:52 ሰዓት ገደማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከፍ ያለ እንደነበር የአካባቢው ነዋሪዎች ይናገራሉ። ትናንት ሌሊት የነበረው የመሬት መንቀጥቀጡም በሬክተር ስኬል 5...

የድሮ አራዳ ነኝ !!ፍፁም ትዳር ሳይሆን መልካም ትዳር ነው ያለው።#amleset #amlesetmuchie #pasto... ብልህነት።

ምስል

የጃዋር አካሄድ ከአማራ ህዝብ ትግል አንጻር!#amhara #fano #oromo #jawarmohamed #buffet ልጅ ሄኖክ ያቀረባቸው ፋክቶች መስጠውኛል።

ምስል

🔴 ፖሊስ በሩን ሰብሮ ገባ! የታዋቂ ድምፃውያን ቀኝ እጅ ወለሉ ላይ ሞቶ ተገኘ!😭 የታላላቅ አርቲስቶችን ልብ የሰበ...

ምስል
የዝምታ እልቂት የታወጀበት ኢትዮጵያዊው ኪናዊ መስክ። ነገስ ተረኛው ማን ይሆን ጥሩ ውይይት ነው። ሚስጢሩ የኢትዮጵያዊነትን ሚስጢረኞች ቀስበቀስ ምንጠራ ነው። ሰማእት ነፍስ ይማር አይባልም ኢትዮጵያ ግን እግዚአብሄር ያጥናት። አሜን።

"በኮማንድ ፖስት ሥር ያሉ ክልሎች በፌዴራል እስረኞች መጨናነቃቸውን አስታወቁ" BBC

 https://www.ethiopianreporter.com/136872/     በኮማንድ ፖስት ሥር ያሉ ክልሎች በፌዴራል እስረኞች መጨናነቃቸውን አስታወቁ   "በአሁኑ ወቅት በኮማንድ ፖስት ሥር ካሉት ክልሎች መካከል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማረሚያ ቤቶች በፌዴራል እስረኞች ተጨናንቀው መፍትሔ አጥቻለሁ ሲል፣ የጋምቤላ ክልል በበኩሉ የክልሉ ፖሊስ አፋጣኝ ምላሽ እንዳይሰጥ የአገር መከላከያ ሠራዊትና የፌዴራል ፖሊስ ሀብቱን እየተሻሙት መቸገሩን ገለጸ። የክልሎቹ ተወካዮች ይህንን የገለጹት በወንጀል ተጠርጥረው ነፃነታቸውን የተነፈጉ ሰዎች የሰብዓዊ መብቶች አተገባበርን በተመለከተ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ለመጀመሪያ ጊዜ ባካሄደው፣ ብሔራዊ ምርመራ ሒደት፣ ግኝቶችና ምክረ ሐሳቦች አተገባበር ላይ  ከተለያዩ ክልሎች ከተሰባሰቡ የፍትሕ አካላት ተወካዮች ጋር ባለፈው ሳምንት ባደረገው ውይይት ነው። በውይይቱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ተወካይ በማረሚያ ቤቶችና በፍርድ ቤቶች መካከል ሰፊ ርቀት መኖሩን ገልጸው፣ ከማረሚያ ቤት ለፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮዎች በፍጥነት ለመውሰድና ለመመለስ ፖሊስ እየተቸገረ መሆኑንና ጉዳዩም መፍትሔ አለማግኘቱን ተናግረዋል። ከክልሉ ቢሮ ጋር በመጻጻፍ በእስር ላይ ያሉ ተጠርጣሪዎች መብታቸው እንዳይጣስ እየሠራን ነው ያሉት ተወካዩ፣ የቦታ ጥበት በመኖሩ ከክልሉ መንግሥት ጋር በመነጋገር በመተከልና በአሶሳ ዞኖች የሚገኙ ማረሚያ ቤቶች ላይ የማስፋፊያ ግንባታ እያከናወኑ መሆኑን አሳውቀዋል። ይሁንና ከምንም በላይ በፌዴራል መንግሥት እስረኞች መቸገራቸውን ገልጸዋል። ‹‹በክልሉ እያጨናነቀን ያለው የፌዴራል እስረኞች ጉዳይ ነው። በርካታ የፌዴራል እስረኞች ነው ያሉት...

በድንገት ስራ ፈጣሪ የሆነውና አለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ኔትወርክ ኢንጂነር! ባዶዬን ነው የመጣሁት ባዶዬን እሄዳለ...

ምስል
#መርዕድለኢትዮጵያ ! ተመስገን! "አድርገህልኛል እና አመሰግንኃለሁኝ።" ቃል አፍርሺ ነው ብቅ ያልኩት። ደግሞም ይገባል። ልዩ የአዲስ ዓመት #የምስራች ። #ቅንነት #በቅኔ ! #መሪነት #በቅብዓ #በመሰጠት ! #ጥረት - #በጥራት ! #የትውልድ #አብነት - #በአናባቢነት ። #ተስፋ #ለፈላስፊት #ኢትዮጵያ ። ተመስገን። ሥርጉትሻ አገልጋይ። 01/01/2025 ተመስገን!

ተስፋ የተፈጥሮ ቅዱስ ሃኪም ነው። Die Hoffnung ist eine heilige Psychiaterin.

ምስል
·          ዋዜማ። Vorabend. ( Eve.) Ich wünsche mir, dass das neue Zeitalter des Jahres 2025 auf der ganzen Welt von Frieden geprägt sein wird. ·         Der Vorabend einer neuen Hoffnung. ·         Der Vorabend einer neuen Vision. ·         Der Vorabend eines neuen Heute. ·         Der Vorabend eines neuen Morgens. ·         Der Vorabend des Guten. ·         Sonderruf der neuen Hoffnung. ·         Hoffnung ist ein Wasserfall. Hope ist eine heilige Psychiaterin. Hoffnung ist Gnade. Hoffnung ist immer neu. ·         Der Vorabend der schönen Hoffnung für das neue Jahr. ·         Hope for life; hope for living. Hope for health...