ሰማዕታት!!! የምስራቅ ፋኖ!

 

ሰማዕታት!!! የምስራቅ ፋኖ!



 
ይህ ሁሉ መገበር እና ትርፋን? የጀግኖች ውሎ እና ቀሪ የቤተሰብ ተስፋ???? ምን እና ምን፣ እንዴት እና እዴት ይሆን፣ ይኳኋን ይሆን?????? ፦፦፦፦፦ ይህ በጀግና መሬ ወዳጆ የሚመራው ብቻ ነው ሊስቱ።
ከነሃሴ 18/2014 አስቸጋሪ ቦታወችን ጥሰው በመግባት በሦስት ቀን ብቻ 45 ባለፋት ሁለት ወራት ብቻ ከ75 አባላት በላይ ሰማዕትነትን ሲቀበሉ፣ የቆሰሉ፣ የአካል ጉዳት የደረሰባቸውም አሉ። ይህ የምስራቅ ፋኖ ብቻ እንጂ በጠቅላላ በዬጎበዝ አለቃው፣ በከፍተኛ መሪወች የሚመራውን አይጨምርም።
የሆነ ሆኖ ሁለት ዓመት ሙሉ ሁለመናውን፣ መኖሩን የገበረ ቀጣይ ተስፋስ?????

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።