ዬቃና ቀና፨ 31 12 2022

·        ዬቃና ቀና፨

HAPPY NEW YEAR. (… 2023 …)

·        ህብራዊነት ቅንነት ይናፍቀዋል።

·        ለቀኑ ቀን ሲሰጠው ስኬት ይፀነሳል።

·         ዬፅናት ወተቱ መከራን መሸከም ክህሎቱ።

·        ዬነፃነት ጣዕሙ ስትኖርበት ነው።

·        እራስን ተውሶ ወይንም ተወርጆ ከሆነ ነፃነት ይመንናል።

·         ሩህ በሂደት ትልም በቆጣሪው ይቃኜዋል።

·        መልካም አዲስ ዓመት።

·        ቸር እንሁን ቸር ያሰማን። አሜንወአሜን። ኑሩልኝ።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።