ቤተ - የዕብደት አለሎ!

 

ቤተ - የዕብደት አለሎ!
May be an image of 10 people and text
ቤተ - የበቀል ካስማ።
ቤተ - የፍርሰት ናዳ!
ቤተ የኢትዮጵያ ቅብረት - የሞት ድንኳንኛ።
ቤተ - የሴ ራ የሬሳ ግብረ ኃይል።
የኢትዮጵያኒዝም ነቀዝ አድናቂነት¡¿¿¿
ቤተ _ የጥላቻ ካንፓኒ ሎቢስት¡¡¡
"ከንቱ የከንቱ ከንቱ ሁሉም ነገር ከንቱ።"
ማህበረ ግብረ ሰይጣን ዝክረኞች ይህ ሁሉ የአማራ ደም፤ ጉስቁልና፦ የህልውና አሳር ለእናንተ ፌስትባል ነው። "የቡርቃ ዝምታ" የዲያቢሎስ ቅኝት አድናቂነት ዲዲቲነት የትውልድ ካንሰር ነው። ለዚህም ነው እኔ አማራ ከማን ጋር ለእርቅ ይደራደር የምለው። ፋክቱም ሎጅኩም አያስኬድም። ከጭንቅላት ውስጥ የተገነባው የጥላቻ ሃውልት መፍረስ ነው እርቀ ሰላም፤ ፍትህ ሊያመጣ የሚችለው። ሰይጣን በቅድስት አገር ኢትዮጵያ መዘከር የሰማይም የምድርም ወንጀል ነው።
የስንት ሊቀ ሊቃውንት አገር ኢትዮጵያ?
የስንት ዓራት ዓይናማ ፀሐፍት አገር ፈላስፊት ኢትዮጵያ?
ኢትዮጵያን ለመሰነጣጠቅ የፋንታዚ ፖሊሲ ነዳፊ አውጪን የመቃብር ሥፍራን መዘከር ማለት እኔ ፀረ ኢትዮጵውያዊነትም ነው።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
2/11/2023

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።