ዕውቅና
ዕውቅናን በኮንፊደንስ ውስጥ ማኔጅ ሲደረግ #ማንጠራራት
ትናንሽ ዬአንባገነን ችግኞችን ማብቀል ይሆናል። ዕውቅና በራሱ፤ ተፅዕኖ ፈጣሪነት በራሱ የአስተዳደር ብልህነትን
አያጎናጽፍም። ቅብዓ በፈጣሪ ክህሎትም በድርጊታዊ ተሳትፎ ይነጥራል። በሥም ብቻ ብቃትም ቅባዕም አይገኝም። መመኜት
ይቻላል። ምኞቱ ግን የሞገድ ፋንታዚ ሆኖ ይቀራል።
ሥርጉ 2024/05/30

አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ