#ልጆቻችን ወደ ሞት መላክ ይታሰብበት።
#ልጆቻችን ወደ ሞት መላክ ይታሰብበት።
ዕለተ ሰንበት ማዕዶተ ርትህወሰባዕዊነት
በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና
በቢሆነኝ የተብራራ ብራ
በሰብለ ህይወት አዝመራ
ለራህብ የሚራራ።
"ዝም ብዬ የመከራን ቀን እጠብቃለሁ።"
(ትንቢተ - ዕንባቆም ምዕራፍ ፫ ቁጥር ፲፯)
#ማዕዶተ ርትህወሰባዕዊነት
ሰው መሆን መቻል አምጦ መውለድ ካልተቻለ የኢትዮጵያም፣ የልጆቿም መከራ ይቀጥላል። ዛሬም ከዛ የክፋ አዬር ጭካኔ ካልወጣው ቀዬ ወደ ደንቢደሎ ዩንቨርስቲ የሚመደቡ ተማሪወች እንዳሉ እዬተደመጠ ነው።
በዚህ ቋያ ወቅት ወደ ኦሮምያ ቀንበጥ እና ሸበላን መላክ ሥም የለሽ ግማድ ነው። ይታሰብበት። ለጭካኔ ስንቅ ማቀበል ኃጢያት ይመስለኛል። ወላጆች ቢያስቡበት መልካም ነው።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
22/05/2021
ፈጣሪ ሆይ! ኢትዮጵያን እባክህ ቅረባት?
እባክህን?
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ