ምፃዕተ አማራ።

 

No photo description available.ምፃዕተ አማራ። አሁንም አማራ ዬ100 ሚሊዮን ህዝብ ችግር ተሸክሞ እራሱን ለሰማዕትነት ብቻ እንዲያሰናዳ የሌት ተቀን ተልዕኮ ለማሳካት በወረፋ ተሰልፏል። ለአማራ ህዝብ ያለው ፈጣሪ አምላክ ብቻ ነው። እኔ እምነቴ በአምላኬ ብቻ ነው። ተስፋዬም አምላኬ ብቻ።
"ዬቤትህ ቅናት በላኝ።"
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
30/05/2023
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።