#የተፈጥሮ ነፃነት #ነፃነቱን እስኪያገኝ #እንተጋለን። #ዝም #አልልም።

 

#የተፈጥሮ ነፃነት #ነፃነቱን እስኪያገኝ #እንተጋለን። 
 
"የቤትህ ቅናት በላኝ።"
 
 
 
 
ነፃነት #ለመናገር!
ነፃነት #ለማሰብ!
ነፃነት #ለመኖር!
ነፃነት #ለመተንፈስ!
ነፃነት #ለመፃፍ!
ነፃነት #ለተስፋ!
ነፃነት #ሃሳብን ለመግለጽ!
ነፃነት #ለመደራጀት!
ነፃነት #ለመሰብሰብ!
ነፃነት #ለመማር
ነፃነት #ሠርቶ ለማደር
ነፃነት #ለመጓጓዝ
ነፃነት #ለምርምር
ነፃነት !#ለኪናዊ ጥበብ!
ነፃነት #ለሁለም የፖለቲካ እስረኞች!
እሜቴ ነፃናት እንደምን ከርመሻል?
ከአምናው ሸክማሸክምሽ
ዘንድሮ #ከብዶሻል
 
ማስታወሻ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው ለጊዚዊ ከእስር መለቀቅ ችሏል።
#እስካለቀቀላቸው ወይንም #እስካልተሰደደ አስተማማኝ ዋስትና የለም። 
 
ሥርጉተ© ሥላሴ
Sergute© Selassie
26/07/2024

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።