#ቸር አስበን #ቸር እንሁን። #ቅን አስበን #ቀና እንሁን።

 

 
 
#ቸር አስበን #ቸር እንሁን። #ቅን አስበን #ቀና እንሁን። መጪው ዓዲስ ዓመት የሰላም፦ የምህረት፤ የፍቅር እንዲሆን ፈጣሪን እማፀነዋለሁኝ። በቃችሁ እንዲለን።
 
የማያስማማንን #ክፋ #ሃሳብ አስወግዶ እንደ አንድ የአገር ልጅ በአንድ ቅዱስ #ማዕድ እንታደም ዘን አማኑኤል ይርዳን። አሜን። #አይዞን#አይዞን። ያ እንዳለፈው ሁሉ ይህም ያልፋል።
 
 #አይዞን። ተስፋችን አምላካችን። ተስፋችን አላኃችን። ደህና ሁኑልኝ። ደህና ሰንብቱልኝ። አይዞን። ኑሩልኝ። አሜን። በምዕራፍ 14 እስክንገናኝ ድረስ ደህና ሁኑልኝ። አሜን።
 
ትህትናችሁ ሁልጊዜ ቁሞ ያስተምረኛል። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን። በእሰው እጅ ያሉትን ወገኖቻችን እንሰብ አንርሳ። ሰው ባይከተለን አቤቱታችን አምላክ ያዬዋል። ይዳኛዋል። ዋጋውን እሱ በመፍትሄ በክብር ያስከብረዋል።
 
ከቻላችሁ ብቻ ሳብስክራይብ አድርጉ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
 

Sergute©Selassie ሥርጉተ©ሥላሴ Kebebushe L/work Media

ደህና ሰንብቱልኝ። አሜን።
ኑሩልኝ። አሜን።
ሥርጉትሻ አገልጋይ2024/09/05

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።