ለአማራ ህዝብ ትልቁ የማፅናኛ መልዕክት

 ለአማራ ህዝብ ትልቁ የማፅናኛ መልዕክት ሆነ የጽናት ፒላር ስጦታ #እራስን #መግዛት#በጥንቃቄ መራመድ፤ ከትልልፍ ንግግር በእጅጉ #መቆጠብ#ከመታበይ መታገስ፦በአቅም #ልክ #ፍላጎትን አደራጅቶ መምራት፦ #ከጥሞና ጋር በመስተዋድድ #መዋህድ፤ ከአድምጡኝ ፋክክር ይልቅ፦ #ላድምጥህን መርኽ ለማድረግ መወሰን ነው። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን። ሥርጉትሻ 2024/12/19

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።