በጥላቻ ውስጥ #መዳን የለም።
በጥላቻ ውስጥ #መዳን የለም። በጥላቻ ውስጥ ከቅንጣት እስከ ገዘፈው ችግር ዘላቂ #መፍትሄ ማመንጨት ይሁን ወደ ህዝብ ጠቀም የተገኜውን የመፍትሄ አመክንዮ ወደ ድርጊት ማሸጋገር አይቻልም። በምሰማቸው ውይይቶች ሁሉ #ዘለፋ እና #ጥላቻ፤ እንዲሁም #ማቃለል፤ በተጨማሪም ማጣጣል የተካነበት ነው። ይህ #አትራፊ ጎዳና አይደለም።
ሥርጉትሻ 2025/06/20

አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ