#ዕውነትም #ሐሤት!

 

ትልቅ ውጤት ነው። ፈላስፊት ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ።
 
"ሥምን መላዕክ ያወጣዋል።"
 
እንኳን ደስ አለሽ #ፈላስፊት #ኢትዮጵያ
እንኳን ደስ አለሽ ብርቱዋ ሞዴሊስት ሐሤት ደረጄ።
በጣም ድንቅ #ስኬትም ነው።
 
ዩንቨርሷ ኢትዮጵያ እንዲህ ናት። 
 
#ቅኒት ኢትዮጵያ ወጀቡ ግራ ቀኝ ሲበዛ ቀና ብላ በልዩ #ቋንቋዋ እራሷን ታስተረጉማለች።
 
"የሰው ልብ መንገድ ያዘጋጃል፥
እግዚአብሄር ግን መንገዱን ያቃናለታል።"
( ምሳሌ ፲፮ ቁጥር ፱)
 
ሥርጉትሻ 02/06/2025
የኢትዮጵያዊነት ከመፈጠሩ በፊት ፈተናን አሸንፎ የተፈጠረ ሚስጢር።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?