ፈላስፊት ኢትዮጵያ እግዚአብሄር ያጽናሽ። አሜን። መራራ ስንብት።
ፈላስፊት ኢትዮጵያ እግዚአብሄር ያጽናሽ። አሜን። መራራ ስንብት።
„መሬት ነህና ወደ መሬት ትመለሳለህ“

መራራ ስንብት። አንተ ባለ ልዩ ቅብአ የተሰጠህ፤ ደህና ሁን። እግዚአብሄር አምላክ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልኝ። አሜን። ለክብርት አብነቷ የትዳር አጋርህ፣ ለተወዳጅ የአብራክህ እና የሙያ ልጆችህ፤ በዝምታ ውስጥ ሆነው በክብርህ ልክ ላከበሩህ ወዳጆችህ፣ አድናቂወችህም እኔን ጨምሮ መጽናናትን እመኛለሁኝ።
ዘመን ቢዘረዘር አንተን የሚመስል ለማግኜት ሩቅ በጣም ሩቅ ነው ተስፋው። በሰላም እረፍልን። ለመሰጠርካት ክብርት እናትህ ኢትዮጵያም መጽናናትን እመኛለሁኝ። ዋርካዋን አጣች እምየ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
18.08.2025
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ